Thu Oct 26 2017 15:26:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:26:12 +03:00
parent 362dfaaa44
commit 7df3f56b48
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 የተላኩትም ወደ ስፍራው በደረሱ ጊዜ፣ ኢየሱስ እንደ ነገራቸው፣ የአህያውን ውርንጫ ታስሮ አገኙት። \v 33 ውርንጫውን እየፈቱ እያለ ባለቤቶቹ፣ 'ውለምን ትፈቱታላችሁ?' አሉ። \v 34 እነርሱም “ለጌታ ያስፈልገዋል” ብለው መለሱለት። \v 35 ከዚያም፥ ወደ ኢየሱስ አመጡትና ልብሳቸውን በውርንጫው ጀርባ አንጥፈው ኢየሱስ እንዲቀመጥበት አደረጉ። \v 36 በሚሄድበት ጊዜ ከፊቱ ባለው መንገድ ላይ ልብሶቻቸውን ያነጥፉለት ነበር።
\v 32 የተላኩትም ወደ ስፍራው በደረሱ ጊዜ፣ ኢየሱስ እንደ ነገራቸው፣ የአህያውን ውርንጫ ታስሮ አገኙት። \v 33 ውርንጫውን እየፈቱ እያለ ባለቤቶቹ፣ 'ውርንጫውን ለምን ትፈቱታላችሁ?' አሉ። \v 34 እነርሱም “ለጌታ ያስፈልገዋል” ብለው መለሱለት። \v 35 ወደ ኢየሱስ አመጡትና ልብሳቸውን በውርንጫው ጀርባ ላይ አንጥፈው ኢየሱስ እንዲቀመጥበት አደረጉ። \v 36 ኢየሱስ በሚሄድበት ጊዜ ከፊቱ ባለው መንገድ ላይ ልብሶቻቸውን ያነጥፉለት ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 ከደብረይት ተራራ ቁልቁል ወደሚወስደው መንገድ በቀረበ ጊዜ፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ደቀመዛሙርት፥ ስላዩአቸው ድንቅ ነገሮች ሁሉ ደስ እያላቸው “በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው! በሰማይ ሰላም፥ \v 38 ክብርም በአርያም ይሁንለት!” እያሉ በከፍተኛ ድምፅ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።
\v 37 ከደብረይት ተራራ ቁልቁል ወደሚወስደው መንገድ በቀረበ ጊዜ፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ደቀመዛሙርት፥ ስላዩአቸው ድንቅ ነገሮች ሁሉ ደስ እያላቸው “በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው! በሰማይ ሰላም፥ \v 38 ክብርም በአርያም ይሁንለት!” እያሉ በከፍተኛ ድምፅ እግዚአብሔርን አመሰገኑ።

View File

@ -138,6 +138,7 @@
"19-24",
"19-26",
"19-28",
"19-29"
"19-29",
"19-32"
]
}