Thu Oct 26 2017 15:24:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:24:12 +03:00
parent 72435a033c
commit 362dfaaa44
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 29 ደብረ ዘይት በሚባለው ተራራ አጠገብ ወደሚገኝ ቤተ ፋጌና ቢታንያ በተቃረበ ጊዜ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን \v 30 እንዲህ ብሎ ላካቸው፤ "ወደሚቀጥለው መንደር ሂዱ። ስትገቡ፣ ማንም ያልተቀመጠበትን አንድ የአህያ ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ። ፍቱትና አምጡልኝ። \v 31 ማንም፣ "ለምን ትፈቱታላችሁ?" ብሎ ቢጠይቃችሁ “ለጌታ ያስፈልገዋል" በሉት አላቸው።
\v 29 ደብረ ዘይት በሚባለው ተራራ አጠገብ ወደሚገኝ ቤተ ፋጌና ቢታንያ በተቃረበ ጊዜ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን \v 30 እንዲህ ብሎ ላካቸው፤ "ወደሚቀጥለው መንደር ሂዱ። ስትገቡ፣ ማንም ያልተቀመጠበትን አንድ የአህያ ውርንጫ ታስሮ ታገኛላችሁ። ፍቱትና አምጡልኝ። \v 31 ማንም፣ 'ለምን ትፈቱታላችሁ?' ብሎ ቢጠይቃችሁ፣ 'ለጌታ ያስፈልገዋል' በሉት" አላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 32 የተላኩትም ወደ ስፍራው በደረሱ ጊዜ ኢየሱስ እንደነገራቸው የአህያው ውርንጫ ታስሮ አገኙት። \v 33 ውርንጫውን እየፈቱ እያለ ባለቤቶቹ “ለምን ትፈቱታላችሁ?” አሉ። \v 34 እነርሱም፥ “ለጌታ ያስፈልገዋል” ብለው መለሱለት። \v 35 ከዚያም፥ ወደ ኢየሱስ አመጡትና ልብሳቸውን በውርንጫው ጀርባ አንጥፈው ኢየሱስ እንዲቀመጥበት አደረጉ። \v 36 በሚሄድበትም ጊዜ ከፊቱ ባለው መንገድ ላይ ልብሶቻቸውንም ያነጥፉለት ነበር።
\v 32 የተላኩትም ወደ ስፍራው በደረሱ ጊዜ ኢየሱስ እንደ ነገራቸው የአህያው ውርንጫ ታስሮ አገኙት። \v 33 ውርንጫውን እየፈቱ እያለ ባለቤቶቹ፣ 'ውለምን ትፈቱታላችሁ?' አሉ። \v 34 እነርሱም፥ “ለጌታ ያስፈልገዋል” ብለው መለሱለት። \v 35 ከዚያም፥ ወደ ኢየሱስ አመጡትና ልብሳቸውን በውርንጫው ጀርባ አንጥፈው ኢየሱስ እንዲቀመጥበት አደረጉ። \v 36 በሚሄድበትም ጊዜ ከፊቱ ባለው መንገድ ላይ ልብሶቻቸውንም ያነጥፉለት ነበር።

View File

@ -137,6 +137,7 @@
"19-22",
"19-24",
"19-26",
"19-28"
"19-28",
"19-29"
]
}