Thu Dec 07 2017 15:55:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 15:55:14 +03:00
parent 3f7157b533
commit 7c84b22efc
3 changed files with 4 additions and 0 deletions

1
04/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 40 ፀሐይም በጠለቀች ጊዜ ሰዎች በተለያዩ ደዌዎች የተያዙትን በሽተኞች ወደ እርሱ አመጡ፡፡ እርሱም እጆቹን በእያንዳንዳቸው ላይ ጭኖ ፈወሳቸው፡፡ \v 41 አጋንንትም፣ “አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” እያሉ በመጮኽ ከብዙዎች ወጡ፡፡ ኢየሱስ አጋንንትን ገሠጻቸው፣ እንዲናገሩም አልፈቀደላቸውም፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስ መሆኑን አውቀው ነበርና፡፡

1
04/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 ንጋትም በሆነ ጊዜ ወደ ገለልተኛ ስፍራ ሄደ፡፡ ብዙ የሕዝብ አጀብ እየፈለጉት ነበርና፣ እርሱ ወደነበረበት ስፍራ መጡ፡፡ እነርሱንም ትቷቸው እንዳይሄድ ሊያስቀሩት ሞከሩ፡፡ \v 43 እርሱ ግን እንደዚህ አላቸው፣ “የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ለብዙ ከተሞች መስበክ ይገባኛል፣ ምክንያቱም ወደዚህ የተላክሁት ለዚህ ነው፡፡” \v 44 ከዚያ በኋላ በመላው ይሁዳ ባሉት ምኩራቦች መስበኩን ቀጠለ፡፡

View File

@ -121,6 +121,8 @@
"04-33",
"04-35",
"04-38",
"04-40",
"04-42",
"07-01",
"07-02",
"07-06",