From 7c84b22efc2e67b0a2c4059d1ecf832902cfd130 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 7 Dec 2017 15:55:14 +0300 Subject: [PATCH] Thu Dec 07 2017 15:55:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/40.txt | 1 + 04/42.txt | 1 + manifest.json | 2 ++ 3 files changed, 4 insertions(+) create mode 100644 04/40.txt create mode 100644 04/42.txt diff --git a/04/40.txt b/04/40.txt new file mode 100644 index 0000000..18df159 --- /dev/null +++ b/04/40.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 40 ፀሐይም በጠለቀች ጊዜ ሰዎች በተለያዩ ደዌዎች የተያዙትን በሽተኞች ወደ እርሱ አመጡ፡፡ እርሱም እጆቹን በእያንዳንዳቸው ላይ ጭኖ ፈወሳቸው፡፡ \v 41 አጋንንትም፣ “አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ” እያሉ በመጮኽ ከብዙዎች ወጡ፡፡ ኢየሱስ አጋንንትን ገሠጻቸው፣ እንዲናገሩም አልፈቀደላቸውም፣ ምክንያቱም እርሱ ክርስቶስ መሆኑን አውቀው ነበርና፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/42.txt b/04/42.txt new file mode 100644 index 0000000..3ddd9e9 --- /dev/null +++ b/04/42.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 42 ንጋትም በሆነ ጊዜ ወደ ገለልተኛ ስፍራ ሄደ፡፡ ብዙ የሕዝብ አጀብ እየፈለጉት ነበርና፣ እርሱ ወደነበረበት ስፍራ መጡ፡፡ እነርሱንም ትቷቸው እንዳይሄድ ሊያስቀሩት ሞከሩ፡፡ \v 43 እርሱ ግን እንደዚህ አላቸው፣ “የእግዚአብሔርን መንግሥት የምሥራች ለብዙ ከተሞች መስበክ ይገባኛል፣ ምክንያቱም ወደዚህ የተላክሁት ለዚህ ነው፡፡” \v 44 ከዚያ በኋላ በመላው ይሁዳ ባሉት ምኩራቦች መስበኩን ቀጠለ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 7743c71..fe20a7d 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -121,6 +121,8 @@ "04-33", "04-35", "04-38", + "04-40", + "04-42", "07-01", "07-02", "07-06",