Mon Oct 30 2017 15:35:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-30 15:35:28 +03:00
parent e062621691
commit 783535701f
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 ሄሮድስ ከወታደሮቹ ጋር በመሆን ኢየሱስን ሰደበው፣ አላገጠበትም፤ ጥሩ ልብስ ካለበሰው በኋላ መልሶ ወደ ሄሮድስ ላከው። \v 12 ከዚያን ቀን ጀምሮ ሄሮድስና ጲላጦስ ወዳጆች ሆኑ (ከዚያ በፊት አንዱ የአንዱ ጠላት ነበረ)።
\v 11 ሄሮድስ ከወታደሮቹ ጋር በመሆን ኢየሱስን ሰደበው፣ አላገጠበትም፤ ጥሩ ልብስ ካለበሰው በኋላ መልሶ ወደ ሄሮድስ ላከው። \v 12 ከዚያን ቀን ጀምሮ ሄሮድስና ጲላጦስ ወዳጆች ሆኑ (ከዚያ በፊት አንዱ የአንዱ ጠበኞች ነበሩ)።

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ከዚያም በኋላ ጲላጦስ የካህናት አለቆችን፣ ገዢዎችንና ሕዝቡን አንድ ላይ ጠራ፤ \v 14 እንዲህም አላቸው፣ “እንግዲህ እዩ፣ ይህን ሰው ሰዎቸን ለክፉ ድርጊት የሚያነሣሣ አድርጋችሁ ወደ እኔ አመጣችሁት፣ እኔም በፊታችሁ ከጠየቅሁት በኋላ እርሱን በምትከሱባቸው ነገሮች ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም።
\v 13 ከዚያም ጲላጦስ የካህናት አለቆችን፣ ገዢዎችንና ሕዝቡን አንድ ላይ ጠራ፤ \v 14 እንዲህም አላቸው፤ “ ይህን ሰው ሰዎችን ለክፉ ድርጊት የሚያነሣሣ አድርጋችሁ ወደ እኔ አመጣችሁት፣ እኔም በፊታችሁ ከጠየቅሁት በኋላ ፣ እነሆ፣ እርሱን በምትከሱባቸው ነገሮች ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም።

View File

@ -216,6 +216,7 @@
"23-01",
"23-03",
"23-06",
"23-08"
"23-08",
"23-11"
]
}