Tue Oct 31 2017 10:30:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-31 10:30:09 +03:00
parent bad6e958dc
commit 6e928c1c25
3 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 ከዚያም መጻሕፍትን ይረዱ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው። \v 46 እንዲህም አላቸው፣ “እንግዲህ ክርስቶስ መሠቃየት፣ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን መካከል መነሣት እንደሚገባው በመጻሕፍት ተጽፏል። \v 47 ደግሞም ንስና የኃጢአት ይቅርታ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ ለአሕዛብ ሁሉ በስሙ መሰበክ አለበት።
\v 45 ከዚያም መጻሕፍትን ይረዱ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው። \v 46 እንዲህ አላቸው፤ “እንግዲህ ክርስቶስ መሠቃየት፣ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን መካከል መነሣት እንደሚገባው በመጻሕፍት ተጽፏል። \v 47 ደግሞም ንስና የኃጢአት ይቅርታ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ ለአሕዛብ ሁሉ በስሙ መሰበክ አለበት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 48 እናንተ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ናችሁ። \v 49 አባቴ ተስፋ የገባላችሁን በእናንተ ላይ እንደምልክ ልብ በሉ። ኃይልን ከላይ እስከምትቀበሉ ድረስ በዚህ ከተማ ውስጥ ሆናችሁ ተጠባበቁ።"
\v 48 እናንተ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ናችሁ። \v 49 እነሆ፣ የአባቴ ተስፋ የገባላችሁን በእናንተ ላይ እንደምልክ ልብ በሉ። ኃይልን ከላይ እስከምትቀበሉ ድረስ በዚህ ከተማ ውስጥ ሆናችሁ ተጠባበቁ።"

View File

@ -255,6 +255,8 @@
"24-33",
"24-36",
"24-38",
"24-41"
"24-41",
"24-44",
"24-45"
]
}