Tue Oct 31 2017 10:28:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-31 10:28:09 +03:00
parent 80a9e15622
commit bad6e958dc
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 38 ኢየሱስ፣ “ለምን ትጨነቃላችሁ? ለምንስ በልባችሁ ጥያቄዎች ይነሣሉ? \v 39 እኔው ራሴ ስለ መሆኔ እጆቼንና እግሮቼን እዩ። ንኩና እዩኝ። በእኔ እንደምታዩት መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውም" አላቸው። \v 40 ይህን ተናግሮ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።
\v 38 ኢየሱስ፣ “ለምን ትጨነቃላችሁ? ለምንስ በልባችሁ ጥያቄዎች ይነሣሉ? \v 39 እኔው ራሴ ስለ መሆኔ እጆቼንና እግሮቼን እዩ። ዳሳችሁም እዩኝ። በእኔ እንደምታዩት መንፈስ ሥጋና አጥንት የለውም" አላቸው። \v 40 ይህን ተናግሮ እጆቹንና እግሮቹን አሳያቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 ከደስታ የተነሣ ማመን ተስኗቸው ግራ ተጋብተው እያሉ፣ ኢየሱስ፣ “የሚበላ ጥቂት ነገር ይኖራችኋል?” አላቸው። \v 42 ከዚያም የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት። \v 43 ኢየሱስም ወስዶ በፊታቸው በላው።
\v 41 ከደስታ የተነሣ ማመን ተስኗቸው ግራ ተጋብተው ሳሉ፣ ኢየሱስ፣ “የሚበላ ጥቂት ነገር ይኖራችኋል?” አላቸው። \v 42 የተጠበሰ ሣ ሰጡት። \v 43 ኢየሱስም ወስዶ በፊታቸው በላው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 44 እንዲህም አላቸው “ከእናንተ ጋር በነበርሁ ጊዜ በሙሴ ሕግ፣ በነቢያትና በመዝሙራት የተጻፈው ሁሉ መፈጸም እንደሚገባው ነግሬአችሁ ነበር።”
\v 44 እንዲህም አላቸው “ከእናንተ ጋር በነበርሁ ጊዜ በሙሴ ሕግ፣ በነቢያትና በመዝሙራት የተጻፈው ሁሉ መፈጸም እንደሚገባው ነግሬአችሁ ነበር።”

View File

@ -253,6 +253,8 @@
"24-28",
"24-30",
"24-33",
"24-36"
"24-36",
"24-38",
"24-41"
]
}