Tue Nov 07 2017 14:55:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 14:55:23 +03:00
parent f0228d41e3
commit 630a674ffa
4 changed files with 5 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 51 ከዚያም እርሱ ወደዚያ ቤት በመጣ ጊዜ፣ ከጴጥሮስ፣ ከዮሐንስ፣ ከያዕቆብ እንዲሁም ከልጅቱ አባትና ከእናትዋ በስተቀር ማንም ዐብሮት እንዲገባ አልፈቀደም። \v 52 በዚያ ስፍራ የነበሩት ሰዎች ሁሉ ያለቅሱ ዋይ ዋይም ይሉ ነበር። እርሱ ግን፣ “አታልቅሱ ልጅቷ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” አለ። \v 53 እነርሱ ግን መሞቷን አውቀው ስለነበር በንቀት ሳቁበት።
\v 51 ከዚያም እርሱ ወደዚያ ቤት በመጣ ጊዜ፣ ከጴጥሮስ፣ ከዮሐንስ፣ ከያዕቆብ እንዲሁም ከልጅቱ አባትና ከእናትዋ በስተቀር ማንም ዐብሮት እንዲገባ አልፈቀደም። \v 52 በዚያ ስፍራ የነበሩት ሰዎች ሁሉ ያለቅሱ ዋይ ዋይም ይሉ ነበር። እርሱ ግን፣ “አታልቅሱ ልጅትዋ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም” አለ። \v 53 እነርሱ ግን መሞቷን ዐውቀው ስለ ነበር፣ በንቀት ሳቁበት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 54 እርሱ ግን የልጅቱን እጅ ይዞ “አንቺ ልጅ ተነሺ” አላት። \v 55 ነፍስዋም ተመለሰች፣ ወዲያውኑም ብድግ አለች። እርሱም የምትበላው እንዲሰጧት አዘዘ። \v 56 ወላጆቿም ተደነቁ እርሱ ግን ስለሆነው ነገር ለማንም እንዳይነግሩ አዘዛቸው።
\v 54 እርሱ ግን የልጅቱን እጅ ይዞ፣ “አንቺ ልጅ ተነሽ” አላት። \v 55 ነፍስዋም ተመለሰች፣ ወዲያውኑም ብድግ አለች። እርሱም የምትበላው እንዲሰጧት አዘዘ። \v 56 ወላጆቿም ተደነቁ እርሱ ግን ስለሆነው ነገር ለማንም እንዳይናገሩ አዘዛቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\c 9 \v 1 \v 2 1 አሥራ ሁለትንም ወደ እርሱ ጠራና በአጋንንት ሁሉ ላይ እንዲሁም በሽታዎችን የመፈወስ ሥልጣን ሰጣቸው። 2 የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እንዲሰብኩ በሽተኞችንም እንዲፈውሱ ላካቸው።
\c 9 \v 1 \v 2 1 ኢየሱስም አሥራ ሁለትንም ወደ እርሱ ጠራና በአጋንንት ሁሉ ላይ እንዲሁም በሽታዎችን የመፈወስ ሥልጣን ሰጣቸው። 2 የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እንዲሰብኩ በሽተኞችንም እንዲፈውሱ ላካቸው።

View File

@ -78,6 +78,8 @@
"08-45",
"08-47",
"08-49",
"08-51",
"08-54",
"13-01",
"13-04",
"13-06",