Thu Oct 26 2017 16:00:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:00:12 +03:00
parent 44ffaedcfa
commit 58010e4ad0
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 ከዚያም እንዲህ አላቸው፣ "ሕዝብ በሕዝብ ላይ ይነሣል፣ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል። \v 11 ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፥ደግሞም በተለያዩ ቦታዎች ራብና ቸነፈር ይከሰታል። አስፈሪ ኩነቶችና ታላላቅ ምልክቶች ከሰማይ ይገለጣሉ።
\v 10 ከዚያም እንዲህ አላቸው፣ "ሕዝብ በሕዝብ ላይ ይነሣል፣ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል። \v 11 ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፣ ደግሞም በተለያዩ ቦታዎች ራብና ቸነፈር ይከሠታል። አስፈሪ ሁነቶችና ታላላቅ ምልክቶች ከሰማይ ይገለጣሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 ነገር ግን ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች አስቀድሞ እናንተን ይይዟችኋል፥ ያሳድዷችኋል፥ ለምኩራቦችና ለወህኒ ቤቶች አሳልፈው በመስጠት ስለ ስሜ በገዦችና በነገሥታት ፊት ያቆሟችኋል። \v 13 ይህም ለእናንተ ለመመስከር ዕድልን ይሰጣችኋል።
\v 12 ነገር ግን ከእነዚህ ሁሉ ነገሮች አስቀድሞ እናንተን ይይዟችኋል፣ ያሳድዷችኋል፣ ለምኩራቦችና ለወህኒ ቤቶች አሳልፈው በመስጠት ስለ ስሜ በገዦችና በነገሥታት ፊት ያቆሟችኋል። \v 13 ይህም ለእናንተ ለመመስከር ዕድልን ይሰጣችኋል።

View File

@ -168,6 +168,7 @@
"20-45",
"21-01",
"21-05",
"21-07"
"21-07",
"21-10"
]
}