Thu Oct 26 2017 15:58:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:58:13 +03:00
parent c798ff4fe2
commit 44ffaedcfa
3 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 7 ስለዚህ፣ "መምህር ሆይ እነዚህ ነገሮች የሚሆኑት መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች እንደሚፈጸሙ ምልክቱስ ምንድን ነው?" \v 8 ኢየሱስም፥ "እንዳትስቱ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ብዙዎች 'እኔ ኢየሱስ ነኝ ደግሞም 'ጊዜው አሁን ነው' እያሉ በስሜ ይመጣሉ። አትከተሏቸው። \v 9 ስለ ጦርነቶችና ሁከቶች ስትሰሙ አትሸበሩ፥ እነዚህ ነገሮች አስቀድመው መፈጸም ይኖርባቸዋል፥ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም።"
\v 7 ስለዚህ፣ "መምህር ሆይ እነዚህ ነገሮች የሚሆኑት መቼ ነው? እነዚህ ነገሮች እንደሚፈጸሙ ምልክቱስ ምንድን ነው?" በማለት ጠየቁት። \v 8 ኢየሱስ፣ "እንዳትስቱ ተጠንቀቁ። ምክንያቱም ብዙዎች 'እኔ ኢየሱስ ነኝ ደግሞም 'ጊዜው አሁን ነው' እያሉ በስሜ ይመጣሉ። አትከተሏቸው። \v 9 ስለ ጦርነቶችና ሁከቶች ስትሰሙ አትሸበሩ፣ እነዚህ ነገሮች አስቀድመው መፈጸም ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን መጨረሻው ወዲያው አይሆንም" ብሎ መለሰ

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 ከዚያም እንዲህ አላቸው፥ "ሕዝብ በሕዝብ ላይ ይነሣል፥ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል። \v 11 ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፥ደግሞም በተለያዩ ቦታዎች ራብና ቸነፈር ይከሰታል። አስፈሪ ኩነቶችና ታላላቅ ምልክቶች ከሰማይ ይገለጣሉ።
\v 10 ከዚያም እንዲህ አላቸው፣ "ሕዝብ በሕዝብ ላይ ይነሣል፣ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣል። \v 11 ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፥ደግሞም በተለያዩ ቦታዎች ራብና ቸነፈር ይከሰታል። አስፈሪ ኩነቶችና ታላላቅ ምልክቶች ከሰማይ ይገለጣሉ።

View File

@ -167,6 +167,7 @@
"20-41",
"20-45",
"21-01",
"21-05"
"21-05",
"21-07"
]
}