Thu Dec 07 2017 11:51:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ca316a6b64
commit
5509ec5fd0
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 36 36. እነሆ፣ ዘመድሽም ኤልሳቤጥ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፤ መካን ትባል ለነበረችው ለእርሷ ይህ ስድስተኛ ወሯ ነው፡፡ \v 37 37. ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለምና፡፡” \v 38 38. ማርያምም፣ “እነሆ፣ የእግዚአብሔር ባሪያው ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፡፡” ከዚያ በኋላም መልአኩ ትቷት ሄደ፡፡
|
||||
\v 36 እነሆ፣ ዘመድሽም ኤልሳቤጥ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፤ መካን ትባል ለነበረችው ለእርሷ ይህ ስድስተኛ ወሯ ነው፡፡ \v 37 ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለምና፡፡” \v 38 ማርያምም፣ “እነሆ፣ የእግዚአብሔር ባሪያው ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፡፡” ከዚያ በኋላም መልአኩ ትቷት ሄደ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 39 ከዚያ በኋላ፣ ማርያም ተነሥታ በእነዚያ ቀናት በኮረብታማው አገር በይሁዳ ወዳለች ወደ አንዲት ከተማ በፍጥነት ሄደች፡፡ \v 40 ወደ ዘካርያስም ቤት ሄደችና ለኤልሳቤጥ ሰላምታ አቀረበችላት፡፡ \v 41 ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ፣ እንደዚህ ሆነ፣ በማሕፀኗ ያለው ፅንስ ዘለለ፣ ኤልሳቤጥም በመንፈስ ቅዱስ ተሞላች፡፡
|
|
@ -49,6 +49,8 @@
|
|||
"01-26",
|
||||
"01-30",
|
||||
"01-34",
|
||||
"01-36",
|
||||
"01-39",
|
||||
"07-01",
|
||||
"07-02",
|
||||
"07-06",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue