Thu Dec 07 2017 11:49:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-12-07 11:49:03 +03:00
parent 8cb878ba6e
commit ca316a6b64
3 changed files with 3 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 34 \v 35 34. ማርያምም ለመልአኩ፣ “ከማንም ወንድ ጋር ተኝቼ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል?” አለችው፡፡ 35. መልአኩም እንደዚህ በማለት መለሰላት፣ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፣ የልዑል ኃይልም በአንቺ ላይ ያርፋል፤ ከዚህ የተነሣም የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል፡፡
\v 34 ማርያምም ለመልአኩ፣ “ከማንም ወንድ ጋር ተኝቼ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል?” አለችው፡፡ \v 35 መልአኩም እንደዚህ በማለት መለሰላት፣ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፣ የልዑል ኃይልም በአንቺ ላይ ያርፋል፤ ከዚህ የተነሣም የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል፡፡

1
01/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 36 36. እነሆ፣ ዘመድሽም ኤልሳቤጥ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፤ መካን ትባል ለነበረችው ለእርሷ ይህ ስድስተኛ ወሯ ነው፡፡ \v 37 37. ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም ነገር የለምና፡፡” \v 38 38. ማርያምም፣ “እነሆ፣ የእግዚአብሔር ባሪያው ነኝ፤ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፡፡” ከዚያ በኋላም መልአኩ ትቷት ሄደ፡፡

View File

@ -48,6 +48,7 @@
"01-24",
"01-26",
"01-30",
"01-34",
"07-01",
"07-02",
"07-06",