Tue Oct 31 2017 10:32:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-31 10:32:09 +03:00
parent 6e928c1c25
commit 51d02cdcda
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 48 እናንተ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ናችሁ። \v 49 እነሆ፣ የአባቴን ተስፋ የገባላችሁን በእናንተ ላይ እንደምልክ ልብ በሉ። ኃይልን ከላይ እስከምትቀበሉ ድረስ በዚህ ከተማ ውስጥ ሆናችሁ ተጠባበቁ።"
\v 48 እናንተ የእነዚህ ነገሮች ምስክሮች ናችሁ። \v 49 እነሆ፣ የአባቴን ተስፋ በእናንተ ላይ እልካለሁ። ኅይልን ከላይ እስከምትቀበሉ ድረስ በዚህ ከተማ ሆናችሁ ተጠባበቁ።"

View File

@ -1 +1 @@
\v 50 ከዚያም ኢየሱስ ቢታኒያ እስከሚቃረቡ ድረስ ይዟቸው ሄደ። እጆቹንም አነሣና ባረካቸው፣ \v 51 እየባረካቸውም እንዳለ ወደ ሰማይ ከፍ ከፍ አለ።
\v 50 ከዚያም ኢየሱስ ወደ ቢታንያ እስከሚቃረቡ ድረስ ይዟቸው ሄደ። እጆቹንም አነሣና ባረካቸው፤ \v 51 እየባረካቸውም ሳለ ወደ ሰማይ ከፍ ከፍ አለ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 52 ስለዚህም ሰገዱለት፥ እጅግ ደስ እያላቸውም ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። \v 53 በቤተመቅደስም ያለማቋረጥ እግዚአብሔርን ያወድሱ ነበር።
\v 52 ስለዚህ እነርሱ ሰገዱለት፣ እጅግ ደስ እያላቸውም ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ። \v 53 በቤተመቅደስም ያለማቋረጥ እግዚአብሔርን ያወድሱ ነበር።

View File

@ -257,6 +257,8 @@
"24-38",
"24-41",
"24-44",
"24-45"
"24-45",
"24-48",
"24-50"
]
}