Thu Oct 26 2017 14:52:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 14:52:12 +03:00
parent 9431c73402
commit 429f57e27e
2 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 ከዚያም፣ ከአገልጋዮቹ ዐሥሩን ጠርቶ ዐሥር ምናን ሰጣቸውና “እስክመጣ ድረስ ይህን ነግዱበት” አላቸው። \v 14 ነገር ግን የአገሩ ሰዎች ይጠሉት ስለነበር፣ "ይህ ሰው ተመልሶ በእኛ ላይ ገዥ እንዲሆን አንፈልግም" በማለት ተወካዮቻቸውን ከኋላው ላኩበት። \v 15 መኮንኑም ሹመቱን ተቀብሎ ሲመለስ፥ ነግደው ያተረፉትን ትርፍ ለመተሳሰብ ገንዘቡን የሰጣቸው አገልጋዮቹ እንዲጠሩለት አዘዘ።
\v 13 ከዚያም፣ ከአገልጋዮቹ ዐሥሩን ጠርቶ ዐሥር ምናን ሰጣቸውና “እስክመጣ ድረስ ይህን ነግዱበት” አላቸው። \v 14 ነገር ግን የአገሩ ሰዎች ይጠሉት ስለ ነበር፣ 'ይህ ሰው ተመልሶ በእኛ ላይ ገዥ እንዲሆን አንፈልግም' በማለት ተወካዮቻቸውን ከኋላው ላኩበት። \v 15 መኰንኑም ሹመቱን ተቀብሎ ሲመለስ፣ ነግደው ያተረፉትን ትርፍ ለመተሳሰብ ገንዘቡን የሰጣቸው አገልጋዮቹ እንዲጠሩለት አዘዘ።

View File

@ -129,6 +129,7 @@
"19-03",
"19-05",
"19-08",
"19-11"
"19-11",
"19-13"
]
}