Tue Nov 07 2017 10:07:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
fa5cbe97dc
commit
399508e056
|
@ -1 +1 @@
|
|||
\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮሆ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ “የታላቁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን አለኝ! እንዳታሰቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሰቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳበብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር።
|
||||
\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮኾ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ፣ “የታላቁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን አለኝ! እንዳታሰቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሰቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳበብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር።
|
Loading…
Reference in New Issue