diff --git a/08/28.txt b/08/28.txt index 685ec3e..ea35aba 100644 --- a/08/28.txt +++ b/08/28.txt @@ -1 +1 @@ -\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮሆ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ “የታላቁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን አለኝ! እንዳታሰቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሰቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳበብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር። \ No newline at end of file +\v 28 ኢየሱስን ባየው ጊዜ ጮኾ በፊቱ ተደፋ፤ በታላቅም ድምፅ፣ “የታላቁ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ! እኔ ከአንተ ምን አለኝ! እንዳታሰቃየኝ እለምንሃለሁ” አለው። \v 29 እንደዚህም ያለበት ምክንያት ብዙ ጊዜ ይይዘውና ያሰቃየው የነበረውን ርኩስ መንፈስ ከእርሱ እንዲወጣ ኢየሱስ አዞት ስለነበር ነው። ምንም እንኳበብረት ሰንሰለት የታሰረና በቁጥጥር ስር እንዲውል የተደረገ ቢሆንም እስራቱን ይበጥስ፣ በአጋንንቱም ግፊት ወደ በረሃ እየሄደ ይንከራተት ነበር። \ No newline at end of file