Thu Nov 02 2017 10:09:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 10:09:14 +03:00
parent 5d3bfd8e96
commit 3813705f15
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 \v 15 11-15 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ኢየሱስ ናይን ወደ ምትባል ከተማ እየተጓዘ ነበር። ከእርሱም ጋር ደቀ መዛሙርቱና ብዙ ሕዝብ ዐብረውት ይሄዱ ነበር። ወደ ከተማይቱም በቀረበ ጊዜ፣ እነሆ፣ ለእናቱ ብቸኛ ልጅ የነበረ ሞት አስከሬኑን ሰዎች ተሸክመው እየሄዱ ነበር። የልጁ እናት መበለት ነበረች፤ በርከት ያሉ ለቀስተኞችም ተከትለዋት ነበር። ኢየሱስም ተመልክቷት እጅግ አዘነላትና “አታልቅሺ” ካላት በኋላ ወደ ቃሬዛው ጠጋ ብሎ ነካው ቃሬዛውን የተሸከሙትም ቆሙ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ፣ “አንተ ጎበዝ ተነሣ” አለው። ጎበዙም ተነሥቶ ተነጋገረ፤ ኢየሱስም ልጁን ለእናትዬው ሰጣት።
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 \v 15 11-15 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ኢየሱስ ናይን ወደ ምትባል ከተማ እየተጓዘ ነበር። ከእርሱም ጋር ደቀ መዛሙርቱና ብዙ ሕዝብ ዐብረውት ይሄዱ ነበር። ወደ ከተማይቱም በቀረበ ጊዜ፣ እነሆ፣ ለእናቱ ብቸኛ ልጅ የነበረ ሰው ሞቶ አስከሬኑን ሰዎች ተሸክመው እየሄዱ ነበር። የልጁ እናት መበለት ነበረች፤ በርከት ያሉ ለቀስተኞችም ተከትለዋት ነበር። ጌታም ተመልክቷት እጅግ ዐዘነላትና፣ “አታልቅሺ” አላት። ከዚያም ወደ ቃሬዛው ተጠግቶ ነካው ቃሬዛውን የተሸከሙትም ቆሙ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ፣ “አንተ ጎበዝ ተነሣ” አለው። ጎበዙም ተነሥቶ ተነጋገረ፤ ኢየሱስም ልጁን ለእናትዬው ሰጣት።