Thu Nov 02 2017 10:07:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-02 10:07:14 +03:00
parent 4d51690921
commit 5d3bfd8e96
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 \v 15 11-15 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ኢየሱስ ወደ ናይን ከተማ ሄድ፤ ከእርሱም ጋር ደቀ መዛሙርቱና ብዙ ሕዝብ አብረው ነበር። ወደ ከተማይቱም በቀረበ ጊዜ ለእናቱ ብቸኛ ልጅ የነበረ ሞት አስከሬኑን ሰዎች ተሸክመው እየሄዱ ነበር። የልጁ እናት መበለት ነበረች፤ በርከት ያሉ ለቀስተኞችም ተከትለዋት ነበር። ኢየሱስም ተመልክቷት እጅግ አዘነላትና “አታልቅሺ” ካላት በኋላ ወደ ቃሬዛው ጠጋ ብሎ ነካው ቃሬዛውን የተሸከሙትም ቆሙ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ፣ “አንተ ጎበዝ ተነሣ” አለው። ጎበዙም ተነሥቶ ተነጋገረ፤ ኢየሱስም ልጁን ለእናትዬው ሰጣት።
\v 11 \v 12 \v 13 \v 14 \v 15 11-15 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ኢየሱስ ናይን ወደ ምትባል ከተማ እየተጓዘ ነበር። ከእርሱም ጋር ደቀ መዛሙርቱና ብዙ ሕዝብ ዐብረውት ይሄዱ ነበር። ወደ ከተማይቱም በቀረበ ጊዜ፣ እነሆ፣ ለእናቱ ብቸኛ ልጅ የነበረ ሞት አስከሬኑን ሰዎች ተሸክመው እየሄዱ ነበር። የልጁ እናት መበለት ነበረች፤ በርከት ያሉ ለቀስተኞችም ተከትለዋት ነበር። ኢየሱስም ተመልክቷት እጅግ አዘነላትና “አታልቅሺ” ካላት በኋላ ወደ ቃሬዛው ጠጋ ብሎ ነካው ቃሬዛውን የተሸከሙትም ቆሙ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ፣ “አንተ ጎበዝ ተነሣ” አለው። ጎበዙም ተነሥቶ ተነጋገረ፤ ኢየሱስም ልጁን ለእናትዬው ሰጣት።