Tue Nov 07 2017 16:25:22 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-11-07 16:25:24 +03:00
parent d2b30ef51d
commit 37654f74ae
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 46 \v 47 \v 48 46 ከዚያም ከእነርሱ መካከል ከሁሉም እጅግ ታላቅ የሆነው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ በሚመለከት ክርክር ተነሣ። 47 ኢየሱስ ግን በልባቸው ምን እያሰላሰሉ እንደ ነበሩ ባወቀ ጊዜ፣ አንድ ትንሽ ልጅ ይዞ በአጠገቡ አቆመው፣ እንዲህም አላቸው፤ 48 “ እንደዚህ ያለውን ሕፃን በስሜ የሚቀበል፣ እኔን ይቀበላል። እኔን የሚቀበል ከሆነ ደግሞ የላከኝን ይቀበላል። ስለሆነም፣ በመካከላችሁ ከሁላችሁም የሚያንስ እርሱ ታላቅ ነው።”

\v 49 \v 50 49 ዮሐንስ እንደዚህ ብሎ ተናገረ፦ “ጌታ ሆይ አንድ ሰው በስምህ አጋንንት ሲያወጣ ተመለክትነው፣ ሆኖም እኛን የሚከተለን ባለመሆኑ አስቆምነው። 50 ኢየሱ ግን፦ “አታስቁሙት ምክንያቱም የማይቃወማችሁ ከእናንተ ጋር ነው።”
\v 49 \v 50 49 ዮሐንስ መልሶ እንዲህ አለ፤ “ጌታ ሆይ አንድ ሰው በስምህ አጋንንት ሲያወጣ ተመለክትነው፣ ሆኖም እኛን የሚከተለን ባለመሆኑ አስቆምነው። 50 ኢየሱ ግን፦ “አታስቁሙት ምክንያቱም የማይቃወማችሁ ከእናንተ ጋር ነው።”

View File

@ -98,6 +98,7 @@
"09-37",
"09-41",
"09-43",
"09-46",
"13-01",
"13-04",
"13-06",