Tue Oct 17 2017 16:42:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-17 16:42:07 +03:00
parent 94a8dcb28f
commit 34fa93cd1e
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 ጌታ እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ "እናንት ግብዞች! በሰንበት ቀን ከእናንተ መካከል በሬውን ወይም አህያውን ከታሰረበት በረት አወጥቶ ውኅ የማያጠጣው ማን ነው? \v 16 ይህች የአብርሃም ዘር የሆነች ለዐስራ ስምንት ዓመታት በሰይጣን ታስራ የኖረች ሴት በሰንበት ቀን ከበሽታዋ መፈታት አይገባትምን?
\v 15 ጌታ እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ "እናንት ግብዞች! በሰንበት ቀን ከእናንተ መካከል በሬውን ወይም አህያውን ከታሰረበት በረት አወጥቶ ውኅ የማያጠጣው ማን ነው? \v 16 ይህች የአብርሃም ዘር የሆነች ለዐሥራ ስምንት ዓመት በሰይጣን ታስራ የኖረች ሴት በሰንበት ቀን ከበሽታዋ መፈታት አይገባትምን?"

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በተናገረ ጊዜ ይቃወሙ የነበሩ ሁሉ አፋሩ፡ ሕዝቡ ግን በተደረገው ድንቅ ነገር ሁሉ ደስ አለው፡፡
\v 17 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በተናገረ ጊዜ፣ ይቃወሙት የነበሩ ሁሉ አፈሩ፣ ሕዝቡ ግን በተደረገው ድንቅ ነገር ሁሉ ደስ አላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 ከዚያም በኋላ ኢየሱስ እንዲህ አለ፡- የእግዚአብሔር መንግሥት በምን ትመሰላለች? ከምንስ ጋር አነጸጽራታለሁ? \v 19 አንድ ሰው የሰናፍጭ ዘር በአትክልት ቦታው እንደተከላት ዛፍዋም አድጋ ፤ወፍች በቅርንጫፎችዋ ላይ ጎጆአቸውን ሠርተው ማረፊያ ያደረጉባት ዛፍ ትመሰላለች፡፡››
\v 18 ከዚያም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ "የእግዚአብሔር መንግሥት በምን ትመሰላለች? ከምንስ ጋር አነጸጽራታለሁ? \v 19 አንድ ሰው የሰናፍጭ ዘር በአትክልት ቦታው እንደተከላት ዛፍዋም አድጋ ፤ወፍች በቅርንጫፎችዋ ላይ ጎጆአቸውን ሠርተው ማረፊያ ያደረጉባት ዛፍ ትመሰላለች፡፡››

View File

@ -42,6 +42,8 @@
"13-06",
"13-08",
"13-10",
"13-12"
"13-12",
"13-15",
"13-17"
]
}