Thu Oct 26 2017 16:32:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:32:13 +03:00
parent 19de1df108
commit 308cb00920
5 changed files with 8 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 ከእነርሱ የድንጋይ ውርወራ ያህል ራቅ ብሎ ሄደና ተንበርክኮ፣ \v 42 “አባት ሆይ፣ ብትወድ ይህን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፣ ነገር ግን የአንተ ፈቃድ እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን”
\v 41 ከእነርሱ የድንጋይ ውርወራ ያህል ራቅ ብሎ ሄደና ተንበርክኮ፣ \v 42 “አባት ሆይ፣ ብትወድ ይህን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፣ ነገር ግን የአንተ ፈቃድ እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን” በማለት ጸለየ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 43 የሚያበረታታው መልአክም ከሰማይ መጣለት። \v 44 በጣር ውስጥ ሆኖ በጣም እየቃተተ ጸለየ ላቡም እንደ ትልልቅ የደም ጠብታዎች ወደ መሬት ይንጠባጠብ ነበር።
\v 43 የሚያበረታታው መልአክም ከሰማይ መጣለት። \v 44 በጣር ውስጥ ሆኖ በጣም እየቃተተ ጸለየ ላቡም እንደ ትልልቅ የደም ጠብታዎች ወደ መሬት ይንጠባጠብ ነበር።

View File

@ -1 +1 @@
\v 45 ከጸሎቱ ተነሥቶ ወደ ደቀመዛሙርቱ በመጣ ጊዜ ከሐዘን የተነሣ ተኝተው አገኛቸውና፣ \v 46 “ለምን ትተኛላችሁ? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሡና ጸልዩ” አላቸው።
\v 45 ከጸሎቱ ተነሥቶ ወደ ደቀ መዛሙርቱ በመጣ ጊዜ ከሐዘን የተነሣ ተኝተው አገኛቸውና፣ \v 46 “ለምን ትተኛላችሁ? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሡና ጸልዩ” አላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 47 ገና እየተናገረ እያለ ብዙ ሰዎች ከአስራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ይሁዳ እየመራቸው መጡ። ይሁዳም ሊስመው ወደ ኢየሱስ ቀረበ፣ \v 48 ነገር ግን ኢየሱስ እንዲህ አለው፣ “ይሁዳ፣ የሰውን ልጅ በመሳም አሳልፈህ ትሰጣለህን?”
\v 47 ገና እየተናገረ እያለ ብዙ ሰዎች ከዐሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነው ይሁዳ እየመራቸው መጡ። ይሁዳም ሊስመው ወደ ኢየሱስ ቀረበ፤ \v 48 ነገር ግን ኢየሱስ፣ “ይሁዳ ሆ፣ የሰውን ልጅ በመሳም አሳልፈህ ትሰጣለህን?”

View File

@ -199,6 +199,9 @@
"22-33",
"22-35",
"22-37",
"22-39"
"22-39",
"22-41",
"22-43",
"22-45"
]
}