Thu Oct 26 2017 16:30:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 16:30:13 +03:00
parent f8f33ada66
commit 19de1df108
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 37 እላችኋለሁ፣ ' ከወንበዴዎች እንደ አንዱ ተጠረ' ተብሎ ስለ እኔ የተጻፈው መፈጸም አለበት። ይህ ስለ እኔ የተነገረው አሁን እየተፈጸመ ነው።" \v 38 ከዚያም እነርሱ እንዲህ አሉ፣ “ጌታ ሆይ፣ ተመልከት፣ እዚህ ሁለት ጎራዴዎች አሉ” አሉት። እርሱም “ይበቃል” አላቸው።
\v 37 እላችኋለሁ፣ ' ከወንበዴዎች እንደ አንዱ ተጠረ' ተብሎ ስለ እኔ የተጻፈው መፈጸም አለበት። ይህ ስለ እኔ የተነገረው አሁን እየተፈጸመ ነው።" \v 38 ከዚያም እነርሱ፣ “ጌታ ሆይ፣ ተመልከት፣ እዚህ ሁለት ጎራዴዎች አሉ” አሉት። እርሱም “ይበቃል” አላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 39 ከእራት በኋላ ኢየሱስ ብዙ ጊዜ እንደሚያደርገው ወደ ደብረዘይት ተራራ ሄደ፣ ደቀመዛሙርቱም ተከተሉት። \v 40 እዚያ በደረሱ ጊዜ፣ “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ጸልዩ” አላቸው።
\v 39 ከእራት በኋላ ኢየሱስ ብዙ ጊዜ እንደሚያደርገው ወደ ደብረ ዘይት ተራራ ሄደ፣ ደቀ መዛሙርቱም ተከተሉት። \v 40 እዚያ በደረሱ ጊዜ፣ “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ጸልዩ” አላቸው።

View File

@ -1 +1 @@
\v 41 ከእነርሱ የድንጋይ ውርወራ ያህል ራቅ ብሎ ሄደና ተንበርክኮ እንዲህ በማለት ጸለየ፥ \v 42 “አባት ሆይ፣ ብትወድ ይህን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፣ ነገር ግን የአንተ ፈቃድ እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን
\v 41 ከእነርሱ የድንጋይ ውርወራ ያህል ራቅ ብሎ ሄደና ተንበርክኮ \v 42 “አባት ሆይ፣ ብትወድ ይህን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፣ ነገር ግን የአንተ ፈቃድ እንጂ የእኔ ፈቃድ አይሁን”

View File

@ -196,6 +196,9 @@
"22-26",
"22-28",
"22-31",
"22-33"
"22-33",
"22-35",
"22-37",
"22-39"
]
}