Thu Oct 26 2017 15:34:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2017-10-26 15:34:12 +03:00
parent fd601290f0
commit 08c8d165c0
4 changed files with 7 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 47 ስለዚህ ኢየሱስ በየዕለቱ በቤተመቅደስ ያስተምር ነበር። ታዲያ የካህናት አለቆች፣ የሕግ መምህራንና የሕዝቡ መሪዎች ሊገድሉት ፈለጉ። \v 48 ነገር ግን ሕዝቡ ከልብ ያደምጡት ስለነበር መንገድ አላገኙም።
\v 47 ስለዚህ ኢየሱስ በየዕለቱ በቤተ መቅደስ ያስተምር ነበር። ታዲያ የካህናት አለቆች፣ የሕግ መምህራንና የሕዝቡ መሪዎች ሊገድሉት ፈለጉ። \v 48 ነገር ግን ሕዝቡ ከልብ ያደምጡት ስለ ነበር መንገድ አላገኙም።

View File

@ -1 +1 @@
\c 20 \v 1 አንድ ቀን እንዲህ ሆነ፥ ኢየሱስ ሕዝቡን በቤተመቅደሱ ውስጥ ያስተምርና ወንጌልን ይሰብክ በነበረ ጊዜ፥ የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ከሽማግሌዎች ጋር ወደ እርሱ መጡ። \v 2 "እነዚህን ነገሮች የምታደርገው በምን ሥልጣን ነው? ወይም ይህን ሥልጣን የሰጠህ እርሱ ማን ነው?" አሉት።
\c 20 \v 1 አንድ ቀን እንዲህ ሆነ፣ ኢየሱስ ሕዝቡን በቤተ መቅደሱ ውስጥ ያስተምርና ወንጌልን ይሰብክ በነበረ ጊዜ፣ የካህናት አለቆችና የሕግ መምህራን ከሽማግሌዎች ጋር ወደ እርሱ መጡ። \v 2 "እነዚህን ነገሮች የምታደርገው በምን ሥልጣን ነው? ወይም ይህን ሥልጣን የሰጠህ እርሱ ማን ነው?" አሉት።

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 እርሱም እንዲህ በማለት መለሰላቸው፥ "እኔም አንድ ጥያቄ እጠይቃችኋለሁ፥ እስቲ መልሱልኝ። \v 4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበር ወይስ ከሰዎች?"
\v 3 እርሱም እንዲህ በማለት መለሰላቸው፤ "እኔም አንድ ጥያቄ እጠይቃችኋለሁ፣ እስቲ መልሱልኝ። \v 4 የዮሐንስ ጥምቀት ከሰማይ ነበር ወይስ ከሰዎች?"

View File

@ -144,6 +144,9 @@
"19-39",
"19-41",
"19-43",
"19-45"
"19-45",
"19-47",
"20-01",
"20-03"
]
}