Mon Aug 14 2017 13:16:38 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-14 13:16:39 +03:00
parent 4d4cca05bd
commit d22043ebb7
11 changed files with 17 additions and 0 deletions

1
19/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 19 የመሬት ርስት የተሰጠው ሁለተኛው ነገድ የስምኦን ነገድ ነበር፡፡ በዚያ ነገድ ውስጥ የሚገኘው እያንዳንዱ ነገድ በይሁዳ ግዛት መካከል ጥቂት መሬት ተሰጥቶት ነበር፡፡

1
19/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የስምኦን ርስት የሆነው መሬት ተከታዮቹን ከተሞች ያካትታል፡ ቤርሳቤህ፣ ሤባ፣ ሞላዳ፣ 3ሐጸርሹዓል፣ ባላ፣ ዔዲም 4ኤልቶላድ፣ በቱል፣ እና ሔርማ፡፡

2
19/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
የስምኦን ርስት የሆነው መሬት የጺቅላግ እና ቤት ማርካ ከተሞችን ያጠቃልላል፡፡ እንደዚሁም ሐጸርሱሳ፣ 6ቤተ ለባኦት፣ እና ሻሩሔን ይጨምራል፡፡ እነዚህም በዙሪያቸው ያሉትን መንደሮች ጨምሮ አስራ ሶስት ከተሞች ነበሩ፡፡
7የስምኦን ርስት የሆነው ምድር ዓይን፣ ሪምን፣ ዔቴር እና ዓሻን የተባሉትን አራት ከተሞች እንዲሁም በዙሪያቸው የሚገኙትን መንደሮች ያጠቃልላል፡፡

2
19/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
በደቡ እስከ ባዕላት ብኤር (በዱበባዊው በረሃ በኩል የሚገኘው ራማት ተብሎም ይጠራል) የሚደርሱ አንዳንድ መንደሮችም ጭምር ተሰጥተዋቸው ነበር፡፡ ለስምኦን ነገድ የተሰጠው ምድር ይህ ነበር፡፡
9የይሁዳ ነገድ እጅግ ሰፊ ምድር ተሰጥቶት ነበር፣ ስለዚህም ከምድራቸው የተወሰነው ክፍል ለስምኦን ነገድ ተሰጠ፡፡

2
19/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ሶስተኛው ርስት የተሰጠው ነገድ የዛብሎን ነገድ ነበር፡፡ የዚያ ነገድ እያንዳንዱ ጎሳ ርስቱ የሆነ ምድር ተሰጠው፡፡
ደቡባዊ ድንበሩ ከሣሪድ ይነሳል፡፡ 11በምዕራብ እስከ መርዓላ እና እስከ ደባሼት ይደርሳል፣ እንደዚሁም በዮቅንዓም ከተማ ፊት ለፊት እስከሚገኘው ጅረት ይደርሳል፡፡

1
19/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ድንበሩ ከሣሪድ ወደ ምስራቅ ዞሮ ኪስሎት ታቦር አጠገብ እስከሚገኘው አካባቢ ከዚያም ወደ ዳብራት እና ርቆ እስከ ያፈዓ ይደርሳል፡፤ 13ከዚያ ተነስቶ በምስራቅ እስከ ጋት ሔፍር እና ዒት ቃጺን፣ እና በሰሜን እስከ ሪሞን ይደርሳል፡፡ ከዚያም ድንበሩ ወደ ኒዓ ይዞራል፡፡

2
19/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ከኒዓ ድንበሩ በደቡብ ወደ ሐናቶን እና ከዚያም እስከ ይፍታሕኤል ሸለቆ ይደርሳል፡፡ 15የዛብሎናዊያን ርስት የሆነው አካባቢ የሚያካትታቸው ከተሞች፡ ቀጣት፣ ነህላል፣ ሺምሮን፣ ይዳላን፣ እና ቤተልሔም ናቸው፡፡ በአጠቃላይ በአካባቢያቸው የሚገኙ መንደሮችን ጨምሮ አስራ ሁለት ከተሞች ነበሩ፡፡
16ለዛብሎን ነገዶች የተሰጠው ምድር፣ ከተሞችን እና በአካባቢያቸው የሚገኙ መንደሮችን ጨምሮ ይህ ነው፡፡

2
19/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
አራተኛው ርስት የተሰጠው ነገድ የይሳኮር ነገድ ነበር፡፡ እያንዳንዱ የነገዱ ጎሳ ርስቱ የሆነው ምድር ተሰጠው፡፡ 18የእነርሱም ምድር የሚያጠቃልላቸው ከተሞች እ
ኢይዝራኤል፣ ከስሎት፣ ሱነም፣ 19ሐፍራይም፣ ሺኦን፣ እና አናሐራት ነበሩ፡፡

1
19/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የይሳኮር ምድር የሚያካትታቸው ሌሎች ከተሞች ረቢት፣ ቂሶን፣ አቤጽ፣ 21ሬማት፣ ዐይንጋኒም፣ ዐይንሓዳ እና ቤት ጳጼጽ ናቸው፡፤ 22ለይሳር ነገድ የተሰጡት የአካባቢው ድንበሮች እነዚህ ነበሩ፡ ታቦር፣ ሻሕጽማ፣ እና ቤትሳሚስን፣ እና በዮርዳኖስ ወንዝ ምስራቅ ያበቃል፡፡ በአካባቢያቸው ከሚገኙ መንደሮች ጭምር አስራ ስድስት ከተሞች ነበሩ፡፡

1
19/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እነዚያ ከተሞች እና በዙሪያቸው የሚገኙ መንደሮች ለይሳኮር ነገድ ጎሳዎች በተሰጠ ምድር ውስጥ ይገኙ ነበር፡፡

2
19/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
አምስተኛው ርስት የተሰጠው ነገድ የአሴር ነገድ ነበር፡፡ በዚያ ነገድ ውስጥ የሚገኝ እያንዳንዱ ጎሳ ርስቱ የሆነው መሬት ተሰጠው፡፡
25ምድራቸው ተከታዮቹን ከተሞች ያካትታል፡ ሔልቃት፣ ሐሊ፣ ቤጤን፣ አዚፍ፣ 26አላሜሌክ፣ ዓምዓድ፣ እና ሚሽኦል፡፡ ምዕራባዊው ድንበር ከቀርሜሎስ ተራራ እና ሺሖርሊብናት ይነሳል፡፡