Mon Aug 14 2017 13:14:38 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-14 13:14:39 +03:00
parent a8903de6e8
commit 4d4cca05bd
12 changed files with 15 additions and 0 deletions

2
18/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
እያሱ ለእስራኤል ሰዎች እንዲህ አላቸው፣ “ለምን እንዲህ ለረጅም ጊዜ ቆያችሁ አባቶቻችሁ ያመለኩት አምላክ፣ ያህዌ ሊሰጣችሁ ቃል ወደገባላችሁ ምድር ለመግባት እሰከ መቼ ትዘገያላችሁ?
4ከሰባቱ ነገዶችሁ ከእያንዳንዱ ነገድ ሶስት ሰዎችን ምረጡ፡፡እነዚህን ሰዎች ገና ያልያዛችሁትን ምድር እንዲሰልሉ እኔ እልካቸዋለሁ፡፤ ሲጨርሱ፣ ምድሪቱ ምን እንደምትመስል ይነግሯችኋል፡፡ ከተሞቹና አስፈላጊ ቦታዎች የት ላይ እንደሚገኙ ለማመልከት ካርታ ያዘጋጃሉ ደግሞ በየትኛው ስፍራ ላይ የትኛው ነገድ እንደሚኖር ጽፈው ያመጣሉ፡፤

1
18/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የቀረውን ምድር በሰባት ክፍሎች ይከፍላሉ፡፤ የይሁዳ ነገድ በደቡብ ያለውን መድራቸውን፣ እና የኤፍሬምና የምናሴ ነገዶች በሰሜን ያለውን ምድራቸውን ይይዛሉ፡፡ 6ነገር ግን በዘገባቸው፣ የሰባቱ ነገድ ሰዎች ሊያገኙ የሚፈልጉትን የተቀረውን የሰባቱን ምድር ክፍሎች መግለጽ አለባቸው፣ ዘገባውንም ወደ እኔ ያምጡት፡፡ ለእያንዳንዱ ነገድ የትኛው ምድር ሊሰጠው እንደሚገባ በያህዌ ፊት ዕጣ እጥላለሁ፡፡

1
18/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የሌዊ ነገድ ግን ምንም መሬት አይሰጠውም፣ ምክንያቱም የእነርሱ ሽልማት የያህዌ ካህናት መሆን ነው፡፡ የጋድና የሮቤል ነገድ - እንደዚሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ ከዮርዳስ ወንዝ በስተምስራቅ ያለው ምድር፣ እግዚአብሔርን ያገለገለው ሰው ሙሴ እንደወሰነው ድርሻቸውን አስቀድሞ ስለተቀበሉ ተጨማሪ ምንም መሬት አያገኙም፡፡”

1
18/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የተመረጡት ሰዎች ለመሄድ ሲነሱ፣ ኢያሱ እንዲህ አላቸው፣ “ሂዱና ምድሪቱን አጥኑ፡፡ ከዚያም ያያችሁትን ዘገባ ጻፉ፣ ያንንም ወደ እኔ አምጡ፡፡ ከዚያም በያህዌ ፊት፣ በዚህ በሴሎ እያንዳንዱ ነገድ የትኛውን ምድር እንደሚቀበል ዕጣ እጥላለሁ” 9ስለዚህም ሰዎቹ ተነስተው ወጡ፡፡ ከዚያም ምድሪቱን የከፋፈሉበትን እያንዳንዱን ሰባቱን ክፍሎች ከከተሞቻቸው ጋር በጥቅልል ጽሑፍ ውስጥ ገለጹ፡፡ ከዚያም በሴሎ ወደነበረው ወደ ኢያሱ ተመለሱ፡፡

1
18/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ኢያሱ ዘገባውን ካነበበ በኋላ፣ በያህዌ ፊት ለሰባቱ የእስራአል ነገዶች የትኛው ምድር እንደሚሰጠው ለመምረጥ ዕጣ ጣለ፡፡

1
18/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በመጀመሪያ መሬት የተሰጠው የብንያም ነገድ ነበር፡፡ በዚያ ነገድ ውስጥ እያንዳንዱ ጎሳ በይሁዳ ነገድ፣ በኤፍሬም እና ምናሴ ነገዶች መሀል በተሰጠው ምድር መሀል ከሚገኘው ምድር ተሰጥቶት ነበር፡፡ 12ሰሜናዊ ድንበር ከዮርዳኖስ ወንዝ ተነስቶ በምዕራብ እስከ ኢያሪኮ ሰሜን እስከ ተራራማው አገር ይደርሳል፡፡ ከዚያ ተነስተ ድንበሩ በምዕረብ ቤት አዌን አጠገብ እስከሚገኘው በረሃማ ስፍራ ይደርሳል፡፡

2
18/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ከዚያም ተነስቶ በደቡብ እስከ ሎዛ ይደርሳል (ሎዛ አሁን ቤቴል ተብላ ትጠራለች)፡፡ ከዚያም ተነስቶ ከቤትሐሮን ደቡብ በኮረብታ ላይ እስከሚገኘው እስከ አጣሮት አዳር ይደርሳል፡፡
14በቤትሐሮን ደቡብ በኮረብታው ላይ ሲደርሱ፣ ድንበሩ ይዞር እና በደቡብ ወደ ቂርያትበኣል (ቂርያት ይዓሪም ተብላም ትጠራለች) ይደረሳል፡፤ የይሁዳ ነገድ ሰዎች የሚኖሩባት ከተማ ይህቺ ናት፡፡ምዕራባዊ ድንበራቸው ይህ ነበር፡፤

1
18/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ደቡባዊ ድንበራቸው ከቂርያት ይኣሪም አቅራቢያ ይጀምርና በምዕራብ እስከ ነፍቶ ምንጭ ይደርሳል፡፤ 16ከዚያ ተነስቶ በራፋይም ሸለቆ ሰሜን አቅጣጫ እስከ ኮረብታው ግርጌ፣ እስከ ሄኖም ሸለቆ አቅራቢያ ይደርሳል፡፡ ድንበሩ እስከ ሄኖም ሸለቆ፣ ኢያቡሳዊያን እስከሚኖሩበት እስከ ከተማይቱ ደቡብ እስከ ዓይንሮጌሌ ይቀጥላል፡፡

1
18/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ከዚያ ተነስቶ ድብበሩ በምእራብ እስከ ዓይን ሳሚስ እና አዱሚም ኮረብታ አጠገብ እስከሚገኘው እስከ ጌሊሎት ይደርሳል፡፡ ከዚያም እስከ ሮቤል ልጅ እስከ ቦሃን ታላቅ ድንጋይ ድረስ ይወርዳል፡፡ 18ከዚያም ተነስቶ ድንበሩ በሰሜን በቤት ዓረበ እና ታች በዮርዳኖስ ሜዳ በኩል እስካለው ሰሜናዊ ዳርቻ ይደርሳል፡፡

2
18/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
ከዚያ ተነስቶ በምስራቅ እስከ ሰሜናዊ የቤት ሆግላን ዳርቻ ተነስቶ የዮርዳኖስ ወንዝ ወደ ሙት ባህር በሚፈስበት በሙት ባህር ሰሜናዊ ጫፍ ሲደርስ ያበቃል፡፡ ደቡባዊ ዳርቻው ይህ ነበር፡፡
20የዮርዳኖስ ወንዝ ለብንያም ነገድ የተሰጠ ምድር ምስራቃዊ ድንበር ነበር፡፡ እነዚህ ለእነርሱ የተሰጡ፣ እያንዳንዱ ድንበር በሚገባ የታወቁባቸው የምድራቸው ድንበሮች ናቸው፡፡

1
18/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ለብንያም ነገድ በምድሪቱ የተሰጡ ከተሞች እነዚህ ናቸው፡ ኢያሪኮ፣ ቤት ሖግላ፣ ዓመቀ ዲጽ፣ 22ቤት ዓረባ፣ ዘማራይም፣ ቤቴል 23ዓዊም፣ ፋራ፣ ኤፍራታ፣ 24ክፍር ዓምናይ፣ አፍኒ እና ጋባ ናቸው፡፡ በአጠቃላይ መንደሮቻቸው ሳይቆጠሩ አስራ አራት ከተሞች ነበሩ፡፡

1
18/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በተጨማሪም የብንያም ነገድ የወረሷቸው ከተሞች፡ ገባኦን፣ ራማ፣ ብኤሮት፣ 26ምጽጳ፣ ከፊራ አሞቂ፣ 27ሬቄም፣ ይርጵኤል፣ ተርአላ፣ 28ጼላ፣ ኤሌፍ፣ ኢያቡስ (አሁን ኢየሩሳሌም ተብላ የምትጠራው፣ ኢያቡሳውያን የሚኖሩባት ከተማ) ጊብዓ፣ እና ቂርያት ነበሩ፡፤ በአጠቃላይ መንደሮቻቸው ሳይቆጠሩ አስራ አራት ከተሞች ነበሩ፡፡ እነዚያ አካባቢዎች ሁሉ ለብንያም ነገድ የተሰጡ ነበሩ፡፡