Mon Aug 14 2017 13:28:38 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-14 13:28:39 +03:00
parent 9e3e3b2ac1
commit a770b7f301
11 changed files with 12 additions and 0 deletions

1
22/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እነርሱም ለልጆቻችን እንዲህ ይሏቸዋል ብለን ፈራን፣ “ያህዌ የዮርዳኖስን ወንዝ በእኛና በእናንተ በሮቤል እና በጋድ ህዝቦች መሀል ድንበር አደረገው፡፡ እናንተ ከያህዌ ጋር አንዳች የላችሁም፡፡› እናም የእናንተ ልጆች የእኛን ልጆች ያህዌን ማመለክ ይከለክሏቸዋል ብለን ፈራን፡፡

1
22/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ስለዚህም እንዲህ አልን፣ ‘አሁን ተነስተን መሰዊያ እንስራ፣ ነገር ግን መስዋዕት ለማምጣት ወይም ሌላ ማናቸውንም ስጦታዎች ለማቅረብ አይደል፡፡ 27ይልቁንም፣ ለእናንተ፣ ለራሳችን እና ከእኛ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ በሙሉ እኛ በእውነት ያህዌን እንደምናመልክ መታሰቢያ እንዲሆን ፈልገን ያደረግነው ነው፡፤ በእርግጥ እኛ እርሱን በሚቃጠሉ መስዋዕቶቻችን እና በስጦታዎቻችን እናመልካለን፣ ደግሞም ከእርሱ ጋር የህብረት ቃል ኪዳን ለማድረግ ስጦታዎችን እናቀርባለን፡፡ ይህን መሰዊያ የገነባነው የእናንተ ትውልዶች ወደፊት የእኛን ትውልዶች፣ “ያህዌ ከዚህ ምድር አንዳች ርስት አልሰጣችሁም፣ እናንተ እዚህ አንዳች የላችሁም” እንዳይሏቸው ነው፡፡

1
22/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ወደፊት፣ የእናንተ ልጆች ያንን ቢሉ፣ የእኛ ልጆች እንዲህ ብለው መመለስ ይችላሉ፣ ‘አባቶቻችን የሰሩትን መሰዊያ ተመልከቱ! ልክ በሴሎ ያለውን የያህዌን መሰዊያ ይመስላል፣ ነገር ግን እኛ በላዩ መስዋዕት አናቃጥልም፡፡ ይህ መሰዊያ መታሰቢያ ነው፤ ይህም ማለት እኛ እና እናንተ በአንድነት ያህዌን እናመልካለን!' 29እኛ በፍጹም በያህዌ ላይ ማመጽ አንፈልግም ወይም እርሱ የሚፈልገውን ማድረግ አናቆምም፡፡ ይህ መሰዊያ መስዋዕት ለማቅረቢያነት አልታሰበም፣ የእህል ቁርባን አይቃጠልበትም ወይም ሌላ ማናቸውም አይነት መስዋዕቶች አይቀርብበትም፡፡ለአምላካችን ለያህዌ አንድ እውነተኛ መሰዊያ ብቻ እንዳለ እናውቃለን፣ ያም የሚገኘው ከተቀደሰው ድንኳን ፊት ለፊት ነው፡፡”

1
22/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የሮቤል፣ የጋድ እና የምናሴ ሰዎች የተናገሩትን ካህኑ ፊንሐስ እና ሌሎቹ አስሩ የእስራኤል ህዝብ መሪዎች ሲሰሙ ደስ አላቸው፡፤ 31ስለዚህም ፊንሐስ እንዲህ አላቸው፣ “አሁን ያህዌ ከእኛ ከሁላችን ጋር እንደሆነ አውቀናል፣ ደግሞም ይህን መሰዊያ ስትሰሩ በእርሱ ላይ እያመጻችሁ እንዳልነበረ አውቀናል፡፡ ምክንያቱም ያደረጋችሁት ነገር የያህዌን ህግ አላፈረሰም፣ እንደማይቀጣንም እርግጠኞች ነን፡፡

1
22/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ከዚያም ፊንሐስ እና የእስራኤላውያን መሪዎች የሮቤልን እና የጋድን ሰዎች በገለአድ ግዛት ትተው ወደ ከነዓን ተመለሱ፡፡ በዚያም ለሌሎቹ እስራኤላውያን የሆነውን ነገሯቸው፡፡ 33እነርሱም ተደሰቱ፣ እግዚአብሔርንም አመሰገኑ፡፡ ከዚያ በኋላ ከሮቤል እና ከጋድ ነገድ ጋር ስለመዋጋትና በምድራቸው የሚገኘውን ማናቸውንም ነገር ስለማጥፋት አላነሱም፡፡

1
22/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የሮቤል እና የጋድ ነገድ ሰዎች አዲሱን መሰዊያቸውን “ምስክር” ብለው ሰየሙት እናም እንዲህ አሉ፣ “ይህ ለእኛ ለሁላችን ያህዌ አምላክ መሆኑን ምስክር ነው፡፡”

2
23/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 23 ያህዌ እስራኤላውያን ጠላቶቻቸውን እንዳይፈሩና በሰላም እንዲኖሩ ለረጅም ጊዜያት ካሳረፋቸው በኋላ ኢያሱ እጅግ ሸመገለ፡፡
2ኢያሱ መላውን የእስራኤል ሽማግሌዎች እና መሪዎች፣ ከዳኞቻቸው እና ከሹማምንቱ ጋር እርሱን እንዲሰሙት ጠራቸው፡፡ ሲሰበሰቡም እንዲህ በማለት መናገር ጀመረ፡፡ “አሁን እኔ በጣም አርጅቻለሁ፡፡ 3እኛ ሁላችንም ያህዌ አምላካችን በዚህች ምድር ላለን ህዝቦች ያደረገውን አይተናል፡፡ ያህዌ አምላካችን ለእኛ ተዋግቶልናል፡፡

1
23/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እኔ ለእናንተ የተቀረውን አገራት ሰጥቻችኋለሁ፡፡ እኔ መሪ በነበርኩባቸው ጊዜያት እስራኤላውያን ከዮርዳኖስ እስከ ሜድትራኒያን ባህር ድረስ ያሉትን ሁሉንም አገራት ድል እንዳደረጓቸው የእነርሱ ምድረ ጭምር ለእናንተ ለእስራኤል ነገዶች ዘላቂ ርስት ይሆናል፡፡ 5ያህዌ አምላካችሁ እነዚያን ህዝቦች ከምድራቸው ያባርራቸዋል፡፡ እናንተ ትኖሩባቸው ዘንድ ምድራቸውን ከእነርሱ ያስለቅቃል፡፡ ለእናንተ ሊያደርግላችሁ ቃል የገባው ይህንን ነው፡፡

1
23/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
6በህጉ መጽሐፍ ሙሴ የጻፈውን ሁሉ ለመጠበቅ ጥንቃቄ አድርጉ፡፡ አትተላለፏቸው ወይም ከህጉ አንዳች አትለውጡ፡፡ 7የሙሴን ህጎች ብትጠብቁ፣ የእኛን ህዝብ ከሌሎች ህዝቦች ጋር አትደባልቁም፡፡ የአማልክቶቻቸውን ስም አትጠቀሙም፡፡ እነዚያን አማልክት አታምልኩም ወይም ለእነርሱ ወድቃችሁ አትሰግዱም፡፡ 8ከዚህ በፊት ታደርጉት እንደነበረወ ወደ ያህዌ ቅረቡ፣ ከእርሱ አትራቁ፡፡

1
23/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እናንተ በቀረባችሁ ጊዜ ያህዌ ብዙ ታላላቅ እና ሀያላን አገሮችን ከመንገዳችሁ አባሯል፡፡ ማንም ሊያስቆማችሁ አልቻለም ነበር፡፡ 10አንዱ የእናንተ ወታደር የጠላቶቻችሁን ሺህ ጦረኞች ያባርር ነበር፤ ይህ የሆነው ያህዌ አምላካችሁ ለእናንተ ይዋጋ ስለነበር ነው፡፡ ለእናንተ ሊያደርግ ቃል የገባው ይህንን ነበር፡፡ 11ስለዚህ ያህዌ አምላካችሁን በመውደድ ማድረግ የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ፡፡

1
23/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ሆኖም፣ ያህዌ እንድታደርጉ የሚፈልገውን ከማድረግ ፊታችሁን ብታዞሩ፣ ከጦርነት ከተረፉ ከእነዚያ ህዝቦች ጋር ብትቀራረቡ፣ ወይም ከእነርሱ ጋር ብትጋቡ እና ወዳጆቻቸው ብትሆኑ፣ እነርሱንም የእናንተ ወዳጆች ቢሆኑ፣ 13በዚያን ጊዜ ያህዌ ምላካችን እነርሱን ከምድራችሁ ለማባረር እንደማይረዳችሁ በእርግጥ እወቁ፡፡ እንደሚያጠምዱ እንደ ወጥመዶች ይሆኑባችኋል፡፡ ጀርባችሁን እንደሚገርፉ ጅራፎች ይሆኑባችኋል፣ ደግሞም ዐይኖቻችሁን እንደሚወጋ እሾህ ይሆኑባችኋል፡፡ የእናንተ ህዝብ ያህዌ አምላካችን ከሰጠን ከዚህ መልካም ምድር እስኪወገድ ድረስ በየጊዜው እየደከመ ይሄዳል፡፡