Mon Aug 14 2017 13:26:38 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-14 13:26:39 +03:00
parent 92591078b9
commit 9e3e3b2ac1
10 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
22/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ሙሴ የባሳንን ግዛት እስከ ዮዳኖስ ወንዝ ምስራቅ ድረስ ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ሰጠ፤ በዮርዳኖ ወንዝ ምዕራባዊ ወገን የሚገኘውን ምድር ለዚያ ነገድ ሌላኛው እኩሌታ ሰጠ፡፡ ኢያሱ ወደየድንኳናቸው ሲልካቸው፣ እግዚአብሔር እንዲባርካቸው ጸለየላቸው፡፡ 8እንዲህም አላቸው፣ “ወደየድንኳኖቻችሁ ያላችሁን ገንዘብ ሁሉ ከብዙ እንስሳት፣ ከብር፣ ከወርቅ፣ ከነሐስ እና ከብረት ጋር ብዙ ያማሩ ልብሶች ይዛችሁ ተመለሱ፡፡ ነገር ግን ከጠላቶቻችሁ ከሰበሰባችሁት ምርኮ ለወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ አካፍሉ፡፡”

1
22/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ስለዚህ የሮቤል፣ ጋድ፣ እና የምናሴ ነገድ እኩሌታ ሌሎቹን የእስራኤል ሰዎች በቃና ግዛት በሴሎ ተዋቸው፡፡ እነርሱ ግን ወደ ገለአድ ወደቤታቸው ተመለሱ፣ ምክንያቱም ሙሴ በያህዌ ትዕዛዝ ይህን ሰጥቷቸው ነበር፡፡

1
22/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እነርሱ በዮርዳኖስ ወንዝ ምእራብ ዳርቻ ከነዓን ምድር ደሩሰ፡፤ በዚያ ስፍራ የሮቤል፣ የጋድ፣ እና የምናሴ ነገድ እኩሌታ መሰዊያ ሰሩ፤ መሰዊያው ትልቅና አስደናቂ ነበር፡፡ 11ሌሎቹ የእስራኤል ሰዎች ስለዚህ መሰዊያ ሰሙ፣ የሮቤል፣ የጋድ፣ እና የምናሴ ነገድ እኩሌታ ስለገነቡት ስለዚህ መሰዊያ ግድ ብሏቸው ነበር፡፡ መሰዊያው በከነዓን ምድር መግቢያ ላይ ነበር፡፡ መሰዊያው የተገነባው ዮርዳኖስ አጠገብ በምትገኘው በገሊሎት ከተማ በአንድ በኩል የእስረኤል መሬት ከሆነው ክፍል በሚገናኝ ቦታ ላይ ነበር፡፤

1
22/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የእስራኤል ሰዎች ይህን ሰሙ፣ የህዝቡ ጉባኤ በሙሉ በአንድነት ወደ ሴሎ መጡ፡፡ ከዚህ መሰዊያም የተነሳ ከእነርሱ ጋር ጦርነት ለመግጠም ቆረጡ፡፡

1
22/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ነገር ግን በመጀመሪያ እስራኤላውያን ሊቀ ካህኑን የአልዓዛርን ልጅ ፊንሐስን ከሮቤል፣ ከጋድ እና ከምናሴ ነገድ ጋር እንዲነጋገር ላኩት፡፡ 14እንደዚሁም ደግሞ ከአስሩ የእስራኤል ነገዶች ከእያንዳንዱ ነገድ አንድ መሪ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ምእራብ ላኩ፡፡ እያንዳንዱ መሪ የራሱ ጎሳ መሪ ነበር፡፡

1
22/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እነዚያ መሪዎች ከሮቤል፣ ከጋድ እና ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ጋር ለመነጋገር ወደ ገለዓድ ግዛት ሄዱ፡፡ እንዲህም አሏቸው፣ 16 “የተቀረው እስራኤላዊ ሁሉ ይህን ጠይቀዋል፣ ‘ይህ ያደረጋችሁት ነገር ምንድን ነው? የእግዚአብሔርን ትዕዛዞች ተላልፋችኋል፡፡ በዚህ ስፍራ የራሳችሁን መሰዊያ በመስራት ፊታችሁን ከያህዌ አዙራችኋል፡፤ እናንተ ራሳችሁ በያህዌ ላይ አምጻችኋል፡፡

1
22/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
በፊጎር ፊታችንን ከእርሱ አዙረን ሌሎች አማልክትን ባመለክን ጊዜ ያህዌ እንዴት እንደቀጣን ረሳችሁን ያህዌ በእስራኤል ህዝብ መካከል የሚቀስፍ በሽታ ላከ፣ እናም ከዚያ የተነሳ ብዙዎች አለቁ፡፡ 18ይህን መሰዊያ በመስራት አሁንም ያህዌን ከመከተል አሁንም ፊታችሁን ታዞራላችሁ? በእርሱ ላይ አምጻችሁ እንደዚህ አይነት መሰዊያ እንደገና እስከሰራችሁ ድረስ ያህዌ በመላው የእስራኤል ህዝብ ላይ ይቆጣል፡፡›

1
22/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
”እርሱን ለማምልክ እዚህ የእናንተን ምድር ተገቢ አድርጎ እንደማይቆጥረው ካሰባችሁ፣ የመገናኛው ድንኳን ወደሚገኝበት ወደ እኛ ምድር ተመለሱ፡፡ ከእኛ ጋር አብራችሁ እንድትኖሩ ርስታችንን እናካፍላችኋለን፡፡ ብቻ በያህዌ ላይ አታምጹ ወይም ለያህዌ አምላካችን ሌላ መሰዊያ በመስራት በእኛም ላይ አታምጹ፡፡ 20የዛራ ልጅ አካን ያህዌ በኢያሪኮ የሚገኘውን ነገር ሁሉ እንዲጠያፋ ያህዌ የሰጠውን ትእዛዝ ተላልፎ የሆነውን በእርግጥ አታስታውሱምን? ያ አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ተላለፈ፣ እርሱ በሰራው የተቀጡት ብዙ ሌሎች እስራኤላውያን ነበሩ፡፡”

1
22/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
የሮቤል፣ የጋድ፣ እና የምናሴ ነገድ እኩሌታ መሪዎች እንዲህ ሲሉ መለሱ፣ 22 “ሁሉን ቻዩ አምላክ፣ ያህዌ፣ ይህንን ለምን እንዳደረግን ያውቃል፣ እናም እናንተም እንድታውቁ እንፈልጋለን፡፡ ያህዌን ለማገልገል የገባነውን ቃል ለመጠበቅ ታማኞች ሳንሆን ከቀረን፣ አንዳች ምህረት አታድርጉልን፣ በህይወታችን ላይ ፍረዱ፡፡ 23ይህን መሰዊያ ያበጀነው ፊታችንን ከያህዌ ለመመለስ ፈልገን ከሆነ፤ ወይም ይህን መሰዊያ ያበጀነው ህጉን ተቃውመን መስዋዕቶችን፣ የእህል ቁርባንን፣ ወይም ከእርሱ ጋር የህብረት ቃል ኪዳን ለማቅረብ ፈልገን ከሆነ ያህዌ ይቅጣን ህይወታችንን ጭምር እንኳን ይውሰድ፡፡

1
22/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ይህን መሰዊያ የሰራነው ወደፊት አንድ ቀን ልጆቻችሁ ልጆቻችንን እንዲህ ሲሉ ይጠይቋቸዋል ብለን ፈራን፣ “ከእስራኤል አምላክ ከያህዌ ጋር ምን ነበራችሁ?"