Mon Aug 14 2017 13:02:38 GMT+0300 (Jordan Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
bf51ac6aae
commit
76f078530a
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ስለዚህ ከረጅም ጊዜ አስቀድሞ በዚያን ቀን ያህዌ እንደሚሰጠኝ ቃል የገባልኝን ኮብታማውን ሀገር እባክህ ሰጠኝ፡፡ በዚያን ጊዜ፣ ኤናቃውያን በዚያ ይኖራሉ ብዬ ስናገር ሰምተሃል፡፡ ከተሞቻቸው ታላላቆች ናቸው ደግሞም ዙሪያቸውን የተቀጠሩ ናቸው ብዬ ስናገር ሰምተሃል፡፡ ነገር ግን አሁን፣ ያህዌ እንደተናገረው የእኛ ሰራዊት እነርሱን እንዲያስወጣ ሊረዳኝ ይችላል፡፡”
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
ስለዚህ ኢያሱ ያህዌ ካሌብን እንዲባርከው ለመነ፣ እናም ለካሌብ የኬብሮንን ከተማ ሰጠው፡፡ 14በዚህ መንገድ ኬብሮን የቄኔዛዊው የዩፎኒ ልጅ የካሌብ ቋሚ ርስት እና ከተማ ሆነች፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ የእርሱ ትውልዶች በዚያ ይኖራሉ ምክንያቱም ካሌብ የእስራኤል አምላክ ያህዌ ያደርግ ዘንድ ያዘዘውን ሁሉ አድርጓል፡፡
|
||||
15የኬብሮን የቀድሞ ስም ቂርያት አርባ (አርባ ከኤናቅ ሰዎች ሁሉ ታላቅ ሰው ነበር) ነበር፡፡ በምድሪቱ ላይ ሰላም ሰፈነ፤ ከዚያ በኋላ ጦርነት አልገጠሙም፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue