Mon Jun 19 2017 15:15:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 15:15:03 +03:00
parent d480bbc7c4
commit b3920b0c86
9 changed files with 20 additions and 20 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 3 \v 1 1. የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ዮናስ መጣ፤
\v 2 2. ‹‹ተነሥተህ ወደ ታላቋ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ እኔ የምነግርህንም መልእክት ስበክላት፡፡››
\v 3 3. ስለዚህም ዮናስ ለያህዌ ቃል በመታዘዝ ወደ ነነዌ ሄደ፡፡ ነነዌ ታላቅ ከተማ ነበረች፤ እርሷን ዳር እስከ ዳር ለማዳረስ ሦስት ቀን ይወስድ ነበር፡፡
\c 3 \v 1 የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ዮናስ መጣ፤
\v 2 ‹‹ተነሥተህ ወደ ታላቋ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ እኔ የምነግርህንም መልእክት ስበክላት፡፡››
\v 3 ስለዚህም ዮናስ ለያህዌ ቃል በመታዘዝ ወደ ነነዌ ሄደ፡፡ ነነዌ ታላቅ ከተማ ነበረች፤ እርሷን ዳር እስከ ዳር ለማዳረስ ሦስት ቀን ይወስድ ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 4 \v 5 4. ዮናስ ወደ ከተማዋ ገባ፤ ከአንድ ቀን ጉዞ በኃላ፣ ‹‹ነነዌ በአርባ ቀን ውስጥ ትገለበጣለች›› ብሎ ዐወጀ፡፡
5. የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ጾምንም ዐወጁ፡፡ ከታላቁ እስከ ታናሹ ድረስ ሁሉም ማቅ ለበሱ፡፡
\v 4 ዮናስ ወደ ከተማዋ ገባ፤ ከአንድ ቀን ጉዞ በኃላ፣ ‹‹ነነዌ በአርባ ቀን ውስጥ ትገለበጣለች›› ብሎ ዐወጀ፡፡
\v 5 የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ጾምንም ዐወጁ፡፡ ከታላቁ እስከ ታናሹ ድረስ ሁሉም ማቅ ለበሱ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ በደረሰ ጊዜ፣ ከዙፋኑ ወረደ፤ ልብሱን አወለቀ፣ ማቅም ለብሶ ዐመድ ላይ ተቀመጠ፡፡
7. ከዚያም እንዲህ የሚል ዐዋጅ በነነዌ አስነገረ፤
\v 6 ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ በደረሰ ጊዜ፣ ከዙፋኑ ወረደ፤ ልብሱን አወለቀ፣ ማቅም ለብሶ ዐመድ ላይ ተቀመጠ፡፡
\v 7 ከዚያም እንዲህ የሚል ዐዋጅ በነነዌ አስነገረ፤
‹‹በንጉሡና በመኳንንቱ›› ሥልጣን ከነነዌ የወጣ ዐዋጅ፤
ሰውም ሆነ እንስሳ፣ የከብት መንጋም ሆነ የበግ ምጋ ምንም ነገር አይቅመስ አይብላ ውሃም አይጣጣ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8. ሰውም ሆነ እንስሳ ማቅ ይልበስ፤ አጥብቆ ወደ እግዚአብሔር ይጮኽ፡፡ ሰው ሁሉ ከክፉ መንገዱ ይመለስ፤ ግፍ መሥራቱንም ይተው፡፡
9. እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ራርቶ ከጽኑ ቁጣው ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?
\v 8 ሰውም ሆነ እንስሳ ማቅ ይልበስ፤ አጥብቆ ወደ እግዚአብሔር ይጮኽ፡፡ ሰው ሁሉ ከክፉ መንገዱ ይመለስ፤ ግፍ መሥራቱንም ይተው፡፡
\v 9 እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ራርቶ ከጽኑ ቁጣው ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 1. ይህ ግን ዮናስን ደስ ስላላሰኘው በጣም ተቆጣ፡፡
2. እንዲህ በማለትም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ገና በአገሬ ሳለሁ ያልሁት ይህንኑ አልነበረምን? አንተ ቸርና ርኅሩኅ አምላክ፣ ለቁጣ የዘገየህ ምህረትህም የበዛ፣ ጥፋትን ከማምጣት የምትመለስ አምላክ መሆንህን ስለማውቅ ወደ ተርሴስ ለመኮብለል የሞከርኩት በዚሁ ምክንያት ነበር፡፡
3. አሁንም ያህዌ ሆይ፣ ሕይወቴን እንድትወስድ እለምንሃለሁ፣ በሕይወት ከመኖር መሞት ይሻለኛል›› አለ፡፡
\c 4 \v 1 ይህ ግን ዮናስን ደስ ስላላሰኘው በጣም ተቆጣ፡፡
\v 2 እንዲህ በማለትም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ገና በአገሬ ሳለሁ ያልሁት ይህንኑ አልነበረምን? አንተ ቸርና ርኅሩኅ አምላክ፣ ለቁጣ የዘገየህ ምህረትህም የበዛ፣ ጥፋትን ከማምጣት የምትመለስ አምላክ መሆንህን ስለማውቅ ወደ ተርሴስ ለመኮብለል የሞከርኩት በዚሁ ምክንያት ነበር፡፡
\v 3 አሁንም ያህዌ ሆይ፣ ሕይወቴን እንድትወስድ እለምንሃለሁ፣ በሕይወት ከመኖር መሞት ይሻለኛል›› አለ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 4 \v 5 4. ያህዌ ግን፣ ‹‹መቆጣትህ ተገቢ ነውን? አለው፡፡
5. ከዚያም ዮናስ ከከተማዋ ወጥቶ በስተ ምሥራቅ በኩል ተቀመጠ፡፡ በዚያም ለራሱ ዳስ ሠርቶ በከተማዋ የሚደርሰውን ለማየት ከጥላው ሥር ተቀመጠ፡፡
\v 4 ያህዌ ግን፣ ‹‹መቆጣትህ ተገቢ ነውን? አለው፡፡
\v 5 ከዚያም ዮናስ ከከተማዋ ወጥቶ በስተ ምሥራቅ በኩል ተቀመጠ፡፡ በዚያም ለራሱ ዳስ ሠርቶ በከተማዋ የሚደርሰውን ለማየት ከጥላው ሥር ተቀመጠ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. ያህዌ አምላክም አንድ ተክል አብቅሎ፣ የዮናስ ራስ ጥላ እንዲሆንና ትኩሳቱም እንዳያስጨንቀው ከበላዩ እንዲያድግ አደረገ፤ ዮናስም ስለ ተክሉ በጣም ደስ አለው፡፡
7. ነገር ግን በሚቀጥለው ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ አንድ ትል አዘጋጅቶ ያንን ተክል እንዲያጠቃ አደረገ፤ ተክሉም ጠወለገ፡፡
\v 6 ያህዌ አምላክም አንድ ተክል አብቅሎ፣ የዮናስ ራስ ጥላ እንዲሆንና ትኩሳቱም እንዳያስጨንቀው ከበላዩ እንዲያድግ አደረገ፤ ዮናስም ስለ ተክሉ በጣም ደስ አለው፡፡
\v 7 ነገር ግን በሚቀጥለው ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ አንድ ትል አዘጋጅቶ ያንን ተክል እንዲያጠቃ አደረገ፤ ተክሉም ጠወለገ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8. ፀሐይ ስትወጣ እግዚአብሔር የሚያቃጥል የምሥራቅ ነፋስ አመጣ፡፡ ፀሐዩ የዮናስንም ራስ አቃጠለ እርሱም ተዝለፈለፈ፡፡ ያኔ ዮናስ መሞት ፈልጐ፣ ‹‹ከመኖር መሞት ይሻለኛል›› አለ፡፡
9. እግዚአብሔርም ዮናስን፣ ‹‹ስለ ተክሉ መቆጣትህ ተገቢ ነውን? አለው፡፡ ዮናስም፣ ‹‹አዎን፣ እንዲያውም እስከ ሞት ድረስ መቆጣት ይገባኛል›› አለ፡፡
\v 8 ፀሐይ ስትወጣ እግዚአብሔር የሚያቃጥል የምሥራቅ ነፋስ አመጣ፡፡ ፀሐዩ የዮናስንም ራስ አቃጠለ እርሱም ተዝለፈለፈ፡፡ ያኔ ዮናስ መሞት ፈልጐ፣ ‹‹ከመኖር መሞት ይሻለኛል›› አለ፡፡
\v 9 እግዚአብሔርም ዮናስን፣ ‹‹ስለ ተክሉ መቆጣትህ ተገቢ ነውን? አለው፡፡ ዮናስም፣ ‹‹አዎን፣ እንዲያውም እስከ ሞት ድረስ መቆጣት ይገባኛል›› አለ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 \v 11 10. ያህዌ እንዲህ አለ፣ ‹‹አንተ እንዲበቅል ወይም እንዲያድግ ላልደከምህበት ተክል ይህን ያህል አዝነሃል፤ በአንድ ሌሊት በቀለ፤ በአንድ ሌሊትም ደረቀ፡፡
11. ታዲያ፣ እኔ ቀኝና ግራቸውን ለይተው መናገር የማይችሉ ከአንድ መቶ ሃያ ሺህ በላይ ሰዎችና እንስሶች ለሚኖሩባት ለታላቋ ከተማ ለነነዌ ማዘን የለብኝምን?፡፡››
\v 10 10. ያህዌ እንዲህ አለ፣ ‹‹አንተ እንዲበቅል ወይም እንዲያድግ ላልደከምህበት ተክል ይህን ያህል አዝነሃል፤ በአንድ ሌሊት በቀለ፤ በአንድ ሌሊትም ደረቀ፡፡
\v 11 11. ታዲያ፣ እኔ ቀኝና ግራቸውን ለይተው መናገር የማይችሉ ከአንድ መቶ ሃያ ሺህ በላይ ሰዎችና እንስሶች ለሚኖሩባት ለታላቋ ከተማ ለነነዌ ማዘን የለብኝምን?፡፡››