Mon Jun 19 2017 15:13:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 15:13:03 +03:00
parent 99e9c64fda
commit d480bbc7c4
10 changed files with 23 additions and 23 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 8 8. ከዚያም ዮናስን፣ ‹‹ይህ ክፉ ነገር የደረሰብን በማን ምክንያት እንደ ሆነ እባክህ ንገረን፡፡ ሥራህ ምንድነው? ከወዴትስ መጣህ? አገርህ የት ነው? ከየትኛውስ ሕዝብ ነህ? አሉት፡፡
\v 9 9. ዮናስም፣ ‹‹እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና ደረቁን ምድር የፈጠረውን የሰማይን አምላክ ያህዌን አመልካለሁ›› አላቸው፡፡
\v 10 10. እርሱ ራሱ ነግሮአቸው ስለ ነበር ከያህዌ ፊት እየኮበለለ እንደ ነበር አወቁ፤ ስለዚህ የበለጠ ፈርተው፣ ‹‹ለመሆኑ፣ ምን እያደረግህ ነው? አሉ፡፡
\v 8 ከዚያም ዮናስን፣ ‹‹ይህ ክፉ ነገር የደረሰብን በማን ምክንያት እንደ ሆነ እባክህ ንገረን፡፡ ሥራህ ምንድነው? ከወዴትስ መጣህ? አገርህ የት ነው? ከየትኛውስ ሕዝብ ነህ? አሉት፡፡
\v 9 ዮናስም፣ ‹‹እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና ደረቁን ምድር የፈጠረውን የሰማይን አምላክ ያህዌን አመልካለሁ›› አላቸው፡፡
\v 10 እርሱ ራሱ ነግሮአቸው ስለ ነበር ከያህዌ ፊት እየኮበለለ እንደ ነበር አወቁ፤ ስለዚህ የበለጠ ፈርተው፣ ‹‹ለመሆኑ፣ ምን እያደረግህ ነው? አሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ባሕሩ ይበልጥ እየተናወጠ በመሄዱ፣ ሰዎቹ ዮናስን፣ ‹‹ባሕሩ ጸጥ እንዲልልን አንተ ላይ ምን ብናደርግ ይሻላል? አሉት፡፡
12. ዮናስም፣ ‹‹አንሥታችሁ ወደ ባሕሩ ጣሉኝ፤ ያኔ ባሕሩ ጸጥ ይልላችኃል፤ ይህ ታላቅ ማዕበል የመጣባችሁ በእኔ ምክንያት እንደ ሆነ አውቃለሁ›› አላቸው፡፡
13. ሰዎቹ ግን ወደ መሬት ለመመለስ የሚቻላቸውን ያህል ቀዘፉ፤ ይሁን እንጂ ባሕሩ የባሰ ይናወጥ ጀመረ፡፡
\v 11 ባሕሩ ይበልጥ እየተናወጠ በመሄዱ፣ ሰዎቹ ዮናስን፣ ‹‹ባሕሩ ጸጥ እንዲልልን አንተ ላይ ምን ብናደርግ ይሻላል? አሉት፡፡
\v 12 ዮናስም፣ ‹‹አንሥታችሁ ወደ ባሕሩ ጣሉኝ፤ ያኔ ባሕሩ ጸጥ ይልላችኃል፤ ይህ ታላቅ ማዕበል የመጣባችሁ በእኔ ምክንያት እንደ ሆነ አውቃለሁ›› አላቸው፡፡
\v 13 ሰዎቹ ግን ወደ መሬት ለመመለስ የሚቻላቸውን ያህል ቀዘፉ፤ ይሁን እንጂ ባሕሩ የባሰ ይናወጥ ጀመረ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. ስለዚህም፣ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ በዚህ ሰው ነፍስ ምክንያት እንዳታጠፋን እንለምንሃለን፤ የዚህ ሰው ሞት እኛ ላይ አይሁንብን፤ ምክንያቱም አንተ ያህዌ የወደድኸውን አድርገሃል›› በማለት ወደ ያህዌ ጮኹ፡፡
15. ዮናስንም አንሥተው ወደ ባሕሩ ጣሉት፤ ባሕሩም መናወጡ ቆመ፡፡
16. ሰዎቹም ያህዌን እጅግ ፈሩ፡፡ ለያህዌ መሥዋዕት አቀረቡ፤ ለእርሱም ስእለትን ተሳሉ፡፡
\v 14 ስለዚህም፣ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ በዚህ ሰው ነፍስ ምክንያት እንዳታጠፋን እንለምንሃለን፤ የዚህ ሰው ሞት እኛ ላይ አይሁንብን፤ ምክንያቱም አንተ ያህዌ የወደድኸውን አድርገሃል›› በማለት ወደ ያህዌ ጮኹ፡፡
\v 15 ዮናስንም አንሥተው ወደ ባሕሩ ጣሉት፤ ባሕሩም መናወጡ ቆመ፡፡
\v 16 ሰዎቹም ያህዌን እጅግ ፈሩ፡፡ ለያህዌ መሥዋዕት አቀረቡ፤ ለእርሱም ስእለትን ተሳሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 17 17. እግዚአብሔር ግን ዮናስን የሚውጥ ትልቅ ዓሣ አዘጋጀ፤ ዮናስም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ዓሣው ሆድ ውስጥ ኖረ፡፡
\v 17 እግዚአብሔር ግን ዮናስን የሚውጥ ትልቅ ዓሣ አዘጋጀ፤ ዮናስም ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ዓሣው ሆድ ውስጥ ኖረ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 2 \v 1 \v 2 1. ከዚያም ዮናስ ዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደ ያህዌ ጸለየ፡፡
2. እንዲህ አለ፤
\c 2 \v 1 ከዚያም ዮናስ ዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደ ያህዌ ጸለየ፡፡
\v 2 እንዲህ አለ፤
‹‹ተጨንቄ ሳለሁ ወደ ያህዌ ተጣራሁ፤
እርሱም መለሰልኝ፤
እርሱ እንዲረዳኝ ከጥልቁ መቃብር ጮኽኩ

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 3 \v 4 3. ጥልቅ ወደ ሆነው ወደ ባሕሩ መሠረት ጣልኸኝ፤
\v 3 ጥልቅ ወደ ሆነው ወደ ባሕሩ መሠረት ጣልኸኝ፤
ፈሳሾች ዙሪያዬን ከበቡኝ፣
ማዕበልህና ሞገድህ ሁሉ በላየ አለፈ፡፡
4. እኔም፣ ከፊትህ ጠፋሁ፤
\v 4 እኔም፣ ከፊትህ ጠፋሁ፤
ሆኖም፣ እንደ ገና ወደ ቅዱስ መቅደስህ እመለከታለሁ›› አልሁ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 5 \v 6 5. ሕይወቴን ለማጥፋት ውሆች ሸፈኑኝ፤
\v 5 ሕይወቴን ለማጥፋት ውሆች ሸፈኑኝ፤
ጥልቁም በዙሪያዬ ነበረ፤
የባሕር ዐረም ራሴ ላይ ተጠመጠመ፡፡
6. ወደ ተራሮች መሠረት ሰመጥሁ
\v 6 ወደ ተራሮች መሠረት ሰመጥሁ
የምድርም በር ለዘላለም ተዘጋብኝ፤
ያህዌ አምላኬ ሆይ፣ አንተ ሕይወቴን ከጥልቁ አወጣህ!

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 7 \v 8 7. ነፍሴ በዛለች ጊዜ ያህዌን አሰብሁት፤
\v 7 ነፍሴ በዛለች ጊዜ ያህዌን አሰብሁት፤
ጸሎቴ ወደ አንተ ወደ ቅዱስ መቅደስህ መጣ፤፤
8. ልባቸውን ከንቱ አማልከት ላይ የሚያደርጉ
\v 8 ልባቸውን ከንቱ አማልከት ላይ የሚያደርጉ
ለእነርሱ ያለህን ጸጋ ያጣሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 9 \v 10 9. እኔ ግን፣ በምስጋና መዝሙር መሥዋዕት
\v 9 እኔ ግን፣ በምስጋና መዝሙር መሥዋዕት
አቀርብልሃለሁ፤
የተሳልሁትንም እፈጽማለሁ፡፡
ድነት ከያህዌ ዘንድ ነው፡፡
10. ከዚም ያህዌ ዓሣውን አዘዘ
\v 10 ከዚም ያህዌ ዓሣውን አዘዘ
ዮናስንም ደረቁ ምድር ላይ ተፋው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 1. የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ዮናስ መጣ፤
2. ‹‹ተነሥተህ ወደ ታላቋ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ እኔ የምነግርህንም መልእክት ስበክላት፡፡››
3. ስለዚህም ዮናስ ለያህዌ ቃል በመታዘዝ ወደ ነነዌ ሄደ፡፡ ነነዌ ታላቅ ከተማ ነበረች፤ እርሷን ዳር እስከ ዳር ለማዳረስ ሦስት ቀን ይወስድ ነበር፡፡
\c 3 \v 1 1. የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ዮናስ መጣ፤
\v 2 2. ‹‹ተነሥተህ ወደ ታላቋ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፤ እኔ የምነግርህንም መልእክት ስበክላት፡፡››
\v 3 3. ስለዚህም ዮናስ ለያህዌ ቃል በመታዘዝ ወደ ነነዌ ሄደ፡፡ ነነዌ ታላቅ ከተማ ነበረች፤ እርሷን ዳር እስከ ዳር ለማዳረስ ሦስት ቀን ይወስድ ነበር፡፡