Mon Jun 19 2017 15:09:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
6e6623d0e4
commit
3c690e163a
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 1. ይህ ግን ዮናስን ደስ ስላላሰኘው በጣም ተቆጣ፡፡
|
||||
2. እንዲህ በማለትም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ገና በአገሬ ሳለሁ ያልሁት ይህንኑ አልነበረምን? አንተ ቸርና ርኅሩኅ አምላክ፣ ለቁጣ የዘገየህ ምህረትህም የበዛ፣ ጥፋትን ከማምጣት የምትመለስ አምላክ መሆንህን ስለማውቅ ወደ ተርሴስ ለመኮብለል የሞከርኩት በዚሁ ምክንያት ነበር፡፡
|
||||
3. አሁንም ያህዌ ሆይ፣ ሕይወቴን እንድትወስድ እለምንሃለሁ፣ በሕይወት ከመኖር መሞት ይሻለኛል›› አለ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ያህዌ ግን፣ ‹‹መቆጣትህ ተገቢ ነውን?›› አለው፡፡
|
||||
5. ከዚያም ዮናስ ከከተማዋ ወጥቶ በስተ ምሥራቅ በኩል ተቀመጠ፡፡ በዚያም ለራሱ ዳስ ሠርቶ በከተማዋ የሚደርሰውን ለማየት ከጥላው ሥር ተቀመጠ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. ያህዌ አምላክም አንድ ተክል አብቅሎ፣ የዮናስ ራስ ጥላ እንዲሆንና ትኩሳቱም እንዳያስጨንቀው ከበላዩ እንዲያድግ አደረገ፤ ዮናስም ስለ ተክሉ በጣም ደስ አለው፡፡
|
||||
7. ነገር ግን በሚቀጥለው ጠዋት ፀሐይ ስትወጣ አንድ ትል አዘጋጅቶ ያንን ተክል እንዲያጠቃ አደረገ፤ ተክሉም ጠወለገ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. ፀሐይ ስትወጣ እግዚአብሔር የሚያቃጥል የምሥራቅ ነፋስ አመጣ፡፡ ፀሐዩ የዮናስንም ራስ አቃጠለ እርሱም ተዝለፈለፈ፡፡ ያኔ ዮናስ መሞት ፈልጐ፣ ‹‹ከመኖር መሞት ይሻለኛል›› አለ፡፡
|
||||
9. እግዚአብሔርም ዮናስን፣ ‹‹ስለ ተክሉ መቆጣትህ ተገቢ ነውን?›› አለው፡፡ ዮናስም፣ ‹‹አዎን፣ እንዲያውም እስከ ሞት ድረስ መቆጣት ይገባኛል›› አለ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue