Mon Jun 19 2017 15:07:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 15:07:03 +03:00
parent 1920fc054d
commit 6e6623d0e4
3 changed files with 7 additions and 0 deletions

4
03/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 6 \v 7 6. ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ በደረሰ ጊዜ፣ ከዙፋኑ ወረደ፤ ልብሱን አወለቀ፣ ማቅም ለብሶ ዐመድ ላይ ተቀመጠ፡፡
7. ከዚያም እንዲህ የሚል ዐዋጅ በነነዌ አስነገረ፤
‹‹በንጉሡና በመኳንንቱ›› ሥልጣን ከነነዌ የወጣ ዐዋጅ፤
ሰውም ሆነ እንስሳ፣ የከብት መንጋም ሆነ የበግ ምጋ ምንም ነገር አይቅመስ አይብላ ውሃም አይጣጣ፡፡

2
03/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8. ሰውም ሆነ እንስሳ ማቅ ይልበስ፤ አጥብቆ ወደ እግዚአብሔር ይጮኽ፡፡ ሰው ሁሉ ከክፉ መንገዱ ይመለስ፤ ግፍ መሥራቱንም ይተው፡፡
9. እኛ እንዳንጠፋ እግዚአብሔር ራርቶ ከጽኑ ቁጣው ይመለስ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?

1
03/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 10 እግዚአብሔርም ያደረጉትን፣ ከክፉ መንገዳቸው መመለሳቸውንም አየ፡፡ በእነርሱ ላይ ሊያመጣ ያሰበውንም ጥፋት አላመጣም፡፡