Fri Jan 13 2017 13:28:32 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-01-13 13:28:33 -08:00
parent 55c61b4310
commit 481f7c8b75
3 changed files with 4 additions and 5 deletions

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 26 \v 27 ተትረፍርፎ ትበላላችሁ፥ትጠግባላችሁም፤በመካከላችሁም ተዓምራት ያደረገውን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላ
ችሁ፤ከእንግዲህም ወዲያ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውኑ አላመጣም። እኔ በእስራኤል መካከል እንዳለሁ፥እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆን
ኩ፥ሌላም እንደሌለ፥ከእንግዲህም ወዲይ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውን እንደማላመጣ ታውቃላችሁ።
\v 26 ተትረፍርፎ ትበላላችሁ፥ትጠግባላችሁም፤በመካከላችሁም ተዓምራት ያደረገውን የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ስም ታመሰግናላ
ችሁ፤ከእንግዲህም ወዲያ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውኑ አላመጣም። \v 27 እኔ በእስራኤል መካከል እንዳለሁ፥እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንኩ፥ሌላም እንደሌለ፥ከእንግዲህም ወዲይ እፍረትን በሕዝቤ ላይ ከቶውን እንደማላመጣ ታውቃላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 28 \v 29 ከዚያም በኋላ እንደዚህ ይሆናል፡- መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፥ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ። ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፥ጎልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ። በእነዚያ ወራት በወንዶችና ሴቶች ባሪያዎች ላይም መንፈሴን አፈሳለሁ።
\v 28 ከዚያም በኋላ እንደዚህ ይሆናል፡- መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፥ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ። ሽማግሌዎቻችሁ ሕልም ያልማሉ፥ጎልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ። \v 29 በእነዚያ ወራት በወንዶችና ሴቶች ባሪያዎች ላይም መንፈሴን አፈሳለሁ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 30 \v 31 በሰማያት ድንቆችን፥በምድርም ደም፥እሳትና የጢስ ዓምድ አሳያለሁ። ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊ
\v 30 በሰማያት ድንቆችን፥በምድርም ደም፥እሳትና የጢስ ዓምድ አሳያለሁ። \v 31 ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ከመምጣቱ በፊ
ት፥ ፀሐይ ወደ ጨለማ፥ጨረቃም ወደ ደም ትለወጣለች።