Fri Jan 13 2017 13:26:32 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-01-13 13:26:33 -08:00
parent 392a8ef23b
commit 55c61b4310
2 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 21 \v 22 \v 23 እግዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን አድርጓልና፤ምድር ሆይ አትፍሪ፥ደስ ይበልሽ፥ሐሴትም አድርጊ። የምድር እንስሶች ሆይ፥የ
ምድረ በዳ ማሰማሪያዎች ለምልመዋልና፥ዛፎች ፍሬያቸውን አፍርተዋልና፥ የበለስ ዛፎችና ወይኖች ሙሉ ፍሬያቸውን ሰጥተዋልና፤አትፍሩ።
የበልግን ዝናብ እንደሚገባ ይሰጣአችኋልና፥እንደ ቀድሞ ዘመን የበልግ ዝናብንና የፀደይን ዝናብ ያካፋላችኋልና፤የጽዮን ሰዎች ሆይ፥ደስ ይበላችሁ፥ በአምላካችሁም በእግዚአብሔር ሐሴት አድርጉ።
\v 21 እግዚአብሔር ታላላቅ ነገሮችን አድርጓልና፤ምድር ሆይ አትፍሪ፥ደስ ይበልሽ፥ሐሴትም አድርጊ። \v 22 የምድር እንስሶች ሆይ፥የምድረ
በዳ ማሰማሪያዎች ለምልመዋልና፥ዛፎች ፍሬያቸውን አፍርተዋልና፥ የበለስ ዛፎችና ወይኖች ሙሉ ፍሬያቸውን ሰጥተዋልና፤አትፍሩ።
\v 23 የበልግን ዝናብ እንደሚገባ ይሰጣአችኋልና፥እንደ ቀድሞ ዘመን የበልግ ዝናብንና የፀደይን ዝናብ ያካፋላችኋልና፤የጽዮን ሰዎች ሆይ፥ደስ ይበላችሁ፥ በአምላካችሁም በእግዚአብሔር ሐሴት አድርጉ።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 24 \v 25 አውድማዎቹ በስንዴ ይሞላሉ፥መጥመቂያዎችም አዲስ ወይን ጠጅና ዘይት ያፈስሳሉ። በመካከላችሁ የላኩት ታላቁ ሠራዊቴ፥የአንበ
\v 24 አውድማዎቹ በስንዴ ይሞላሉ፥መጥመቂያዎችም አዲስ ወይን ጠጅና ዘይት ያፈስሳሉ። \v 25 በመካከላችሁ የላኩት ታላቁ ሠራዊቴ፥የአንበ
ጣ መንጋ፥ትልቁ አንበጣ፥ፌንጣና አባ ጮጋሬ የበሏቸውን የምርት ዓመታት እመልስላችኋለሁ።