Sun Feb 25 2018 09:38:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-02-25 09:38:56 +03:00
parent e88e16cb0d
commit 00d88bae7f
8 changed files with 18 additions and 12 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 3 \v 1 እነሆ፥በዚያ ወራትና በዚያ ጊዜ፥የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ምርኮኞች በምመልስበት ጊዜ፥ \v 2 አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፥ወደ ኢዮሳፍጥም ሸለቆ አወርዳቸዋለሁ። በአሕዛብ መካከል ከበተኑአቸው ከሕዝቤና ከርስቴ ከእስራኤል የተነሳ፥ ምድሬን ከመከፋፈላቸው የተነሳ፤ በዚያ እፈር
ድባቸዋለሁ። \v 3 በሕዝቤ ላይ ዕጣ ተጣጣሉ፥ ወንድ ልጅን በሴተኛ አዳሪ ለወጡ፥ ሴት ልጅንም ለወይን ጠጅ ሸጡ፥ጠጡም።
\c 3 \v 1 እነሆ፥ በዚያ ወራትና በዚያ ጊዜ፥ የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ምርኮኞች በምመልስበት ጊዜ፥ \v 2 አሕዛብን ሁሉ እሰበስባለሁ፥ ወደ ኢዮሳፍጥም ሸለቆ አወርዳቸዋለሁ። በአሕዛብ መካከል ከበተኑአቸው ከሕዝቤና ከርስቴ ከእስራኤል የተነሳ፥ ምድሬን ከመከፋፈላቸው የተነሳ፤ በዚያ እፈር
ድባቸዋለሁ። \v 3 በሕዝቤ ላይ ዕጣ ተጣጣሉ፥ ወንድ ልጅን በሴተኛ አዳሪ ለወጡ፥ ሴት ልጅንም ለወይን ጠጅ ሸጡ፥ ጠጡም።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 ይህን በአሕዛብ መካከል አውጁ፦ ለጦርነት ተዘጋጁ፥ኃያላን ሰዎችን አነሣሡ፥ይቅረቡ፥ተዋጊዎችም ሁሉ ይውጡ። \v 10 ማረሻችሁን ሰይ
ፍ፥ማጭዳችሁን ጦር ለማድረግ ቀጥቅጡ፤ ደካማውም «እኔ ብርቱ ነኝ » ይበል።
\v 9 ይህን በአሕዛብ መካከል አውጁ፦ ለጦርነት ተዘጋጁ፥ኃያላን ሰዎችን አነሣሡ፥ ይቅረቡ፥ ተዋጊዎችም ሁሉ ይውጡ። \v 10 ማረሻችሁን ሰይፍ፥ ማጭዳችሁን ጦር ለማድረግ ቀጥቅጡ፤ ደካማውም «እኔ ብርቱ ነኝ » ይበል።

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 እናንተ በዙሪያ ያላችሁ አሕዛብ ሁሉ፥ፈጥናችሁ ኑ፥በአንድነትም ተሰብሰቡ። እግዚአብሔር ሆይ ኃያላን ተዋጊዎችህን ወደዚያ አውርድ።
\v 11 እናንተ በዙሪያ ያላችሁ አሕዛብ ሁሉ፥ ፈጥናችሁ ኑ፥ በአንድነትም ተሰብሰቡ። እግዚአብሔር ሆይ ኃያላን ተዋጊዎችህን ወደዚያ አውርድ።

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 12 በዙሪያ ባሉ አሕዛብ ሁሉ ላይ ልፈርድ በዚያ እቀመጣለሁና፤አሕዛብ ይነሡ፥ወደ ኢዮሳፍጥም ሸለቆ ይምጡ። \v 13 መከሩ ደርሶአልና ማ
ጭድ ላኩ፥የወይኑ መጭመቂያ ሞልቶ እየፈሰሰ ነውና ኑ ወይኑን ርገጡ፥ ክፋታቸው በዝቶአልና።
\v 12 በዙሪያ ባሉ አሕዛብ ሁሉ ላይ ልፈርድ በዚያ እቀመጣለሁና፤ አሕዛብ ይነሡ፥ ወደ ኢዮሳፍጥም ሸለቆ ይምጡ። \v 13 መከሩ ደርሶአልና ማጭድ ላኩ፥ የወይኑ መጭመቂያ ሞልቶ እየፈሰሰ ነውና ኑ ወይኑን ርገጡ፥ ክፋታቸው በዝቶአልና።

View File

@ -1 +1 @@
\v 14 የእግዚአብሔር ቀን በፍርድ ሸለቆ ውስጥ ቀርቦአልና፤ሁካታ፥በፍርድ ሸለቆ ውስጥ ሁካታ አለ። \v 15 ፀሐይና ጨረቃ ይጨልማሉ፥ ከዋክብትም ብርሃናቸውን ይከለክላሉ።
\v 14 የእግዚአብሔር ቀን በፍርድ ሸለቆ ውስጥ ቀርቦአልና፤ ሁካታ፥ በፍርድ ሸለቆ ውስጥ ሁካታ አለ። \v 15 ፀሐይና ጨረቃ ይጨልማሉ፥ ከዋክብትም ብርሃናቸውን ይከለክላሉ።

View File

@ -1 +1 @@
\v 16 እግዚአብሔር ከጽዮን ይጮኻል፥ከኢየሩሳሌም ድምጹን ከፍ አድርጎ ያሰማል።ሰማይና ምድር ይናወጣሉ፥እግዚአብሔር ግን ለሕዝቡ መጠለያ፥ለእስራኤልም ሕዝብ መመሸጊያ ይሆናል። \v 17 «ስለዚህ በተቀደሰ ተራራዬ በጽዮን የምኖር እግዚአብሔር አምላካችሁ እኔ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ። ኢየሩሳሌም የተቀደሰች ትሆናለች፥ዳግመኛም ሠራዊት አያልፍባትም።
\v 16 እግዚአብሔር ከጽዮን ይጮኻል፥ከኢየሩሳሌም ድምጹን ከፍ አድርጎ ያሰማል። ሰማይና ምድር ይናወጣሉ፥ እግዚአብሔር ግን ለሕዝቡ መጠለያ፥ ለእስራኤልም ሕዝብ መመሸጊያ ይሆናል። \v 17 «ስለዚህ በተቀደሰ ተራራዬ በጽዮን የምኖር እግዚአብሔር አምላካችሁ እኔ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ። ኢየሩሳሌም የተቀደሰች ትሆናለች፥ ዳግመኛም ሠራዊት አያልፍባትም።

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 18 በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል፥ተራሮች አዲስ ወይን ጠጅ ያንጠባጥባሉ፥ኮረብቶችም ወተት ያፈስሳሉ፥የይሁዳ ጅረቶች ሁሉ ውኃ ያጎ
ርፋሉ፥ከእግዚአብሔር ቤት ምንጭ ይመነጫል፥የሰጢምንም ሸለቆ ያጠጣል። \v 19 በይሁዳ ሕዝብ ላይ ግፍ ፈጽመዋልና፥በምድራቸው የንጽሐንን ደም አፍስሰዋልና፤ ግብጽ ባድማ፥ኤዶምም ምድረ በዳ ትሆናለች።
\v 18 በዚያን ቀን እንዲህ ይሆናል፥ ተራሮች አዲስ ወይን ጠጅ ያንጠባጥባሉ፥ ኮረብቶችም ወተት ያፈስሳሉ፥የይሁዳ ጅረቶች ሁሉ ውኃ ያጎ
ርፋሉ፥ ከእግዚአብሔር ቤት ምንጭ ይመነጫል፥ የሰጢምንም ሸለቆ ያጠጣል። \v 19 በይሁዳ ሕዝብ ላይ ግፍ ፈጽመዋልና፥ በምድራቸው የንጽሐንን ደም አፍስሰዋልና፤ ግብጽ ባድማ፥ ኤዶምም ምድረ በዳ ትሆናለች።

View File

@ -66,6 +66,14 @@
"02-28",
"02-30",
"02-32",
"03-title"
"03-title",
"03-01",
"03-04",
"03-07",
"03-09",
"03-11",
"03-12",
"03-14",
"03-16"
]
}