am_jol_text_udb/03/16.txt

2 lines
866 B
Plaintext

\v 16 እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ካለው የጽዮን ተራራ ይጮኻል፤ ድምፁም እንደ ነጐድጓድ ይሆናል፣ ሰማይንና ምድርንም ያናውጣል፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቡን ይጠብቃል፣ ከበስተኋላው የእስራኤል ሕዝብ እንደሚከለሉበት ጠንካራ ቅጥር ይሆናል፡፡
\v 17 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ‹‹በዚያን ጊዜ እናንተ የእስራኤል ሕዝቦች እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ እንደሆንሁ ታውቃላችሁ፤ ለራሴ በለየሁት በጽዮን እኖራለሁ፤ ኢየሩሳሌም ለእኔ እጅግ የተለየች ከተማ ትሆናለች ከባዕድ አገሮች የመጡ ወታደሮችም ዳግመኛ በፍጹም ድል አያደርጓትም፡፡