am_jol_text_udb/02/24.txt

2 lines
517 B
Plaintext

\v 24 እህላችሁን የምትወቁበት አውድማ በእህል የተሸፈነ ይሆናል፤ ዐዲስ የወይን ጭማቂንና የወይራ ዘይትን የምታጠራቅሙባቸው ጋኖችም ሞልተው ይፈሳሉ፡፡
\v 25 እግዚአብሔር እንደዚህ ይላል፡- ‹‹እንዲያጠቃችሁ የላክሁባችሁ ያ ግዙፍ ሠራዊት፣ ታላቁ የአንበጣ መንጋ የደመሰሰባችሁን ማንኛውንም ነገር መልሼ እሰጣችኋለሁ፡፡