2017-07-05 19:47:55 +00:00
|
|
|
\v 21 በእርግጥም እግዚአብሔር ድንቅ ነገሮችን ያደርጋል፤ ስለዚህ ምድሪቱ እንኳን ደስ ሊላት ይገባል!
|
|
|
|
\v 22 መስኩ ፈጥኖ ይለመልማልና የዱር እንስሳቱ ሊፈሩ አይገባቸውም፤ በለሱና ሌሎቹ ዛፎች በፍሬ የተሞሉ ይሆናሉ፤ የወይን ተክሉም በዘለላዎች ይሸፈናል፡፡
|
|
|
|
\v 23 እናንተ የኢየሩሳሌም ሕዝብ ሆይ፣ እግዚአብሔር አምላካችሁ ስለሚያደርግላችሁ ነገር ደስ ይበላችሁ፤ እርሱ ከዚህ ቀደም ሲያደርግላችሁ እንደነበረው በወቅቱ በፀደይና በበልግ ወራት የተትረፈረፈን ዝናብ ይልክላችኋል፡፡
|