am_jol_text_udb/01/11.txt

2 lines
422 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 11 እናንተ ገበሬዎች እዘኑ! እህሉ ስላጠፋ፣ ስንዴ ወይም ገብስ እየበቀለ ባለመሆኑ የወይን ዘለላን የምትንከባከቡ አልቅሱ፡፡
\v 12 የወይኑ ተክልና የበለሱ ዛፍ ጠውልገዋልና፣ የሮማኑ ቴምሩና የእንኮይ ዛፎች ሁሉ ደርቀዋልና ሕዝቡ ከእንግዲህ ሐሤት አያደርጉም፡፡