am_jol_text_udb/01/04.txt

1 line
449 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 4 ሰብሎቻችንን ስለበሉ አንበጣዎች እየተናገርሁ ነው፤ የመጀመሪያው የአንበጣ መንጋ መጣና ከሰብሉ ቡቃያ አብዛኛውን በላ፤ ከዚያ በኋላ ሌላ መንጋ መጥቶ ከቡቃያው የቀረውን በላ፤ ከዚያ ቀጥሎ ሌላ መንጋ እያኰበኰበ መጣ፤ በመጨረሻም ሌላ መንጋ መጣና ማንኛውንም ነገር ደመሰሰ፡፡