am_jol_text_udb/01/15.txt

3 lines
727 B
Plaintext
Raw Permalink Normal View History

\v 15 አስፈሪ ነገሮች እየሆነብን ነው! ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ እግዚአብሔር ተጨማሪ ጥፋቶች እንዲደርሱብን በሚያደርግበት ጊዜ እኛን የሚቀጣበት ወቅት ፈጥኖ ይደርሳል፡፡
\v 16 ሰብሎቻችን ቀደም ብለው ጠፍተዋል፤ በአምላካችን ቤተ መቅደስም አንድም ሰው ጨርሶ ሐሤት አያደርግም፡፡
\v 17 ዘርን ስንዘራ አይበቅልም፤ በመሬት ውስጥ ይደርቃል፤ ስለዚህ የምንሰበስበው ሰብል የለንም፤ ጐተራዎቻችን ባዶ ናቸው፤ በእነርሱ ውስጥ የምናከማቸው እህል የለንም፡፡