am_jhn_text_ulb/17/15.txt

1 line
295 B
Plaintext

\v 15 ከክፉው እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልጸልይም፡፡ \v 16 እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉም፡፡ \v 17 በእውነት ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው፡፡