Mon Jul 03 2017 14:57:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-03 14:57:07 +03:00
parent 3fff0096a8
commit acc3fc283e
5 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፡ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። \v 13 13 አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አድርገዋለሁ። \v 14 14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትጠይቁ አደርገዋለሁ
\v 12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፡ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። \v 13 አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አድርገዋለሁ። \v 14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትጠይቁ አደርገዋለሁ

View File

@ -1 +1 @@
15 የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። 16 እኔም ለዘላለም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችሁ ዘንድ አብን እለምናለሁ። 17 እርሱም የእውነት መንፈስ ነው ፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቁታላችሁ።
\v 15 የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ትጠብቃላችሁ። \v 16 እኔም ለዘላለም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችሁ ዘንድ አብን እለምናለሁ። \v 17 እርሱም የእውነት መንፈስ ነው ፤ ዓለም ስለማያየው ወይም ስለማያውቀው አይቀበለውም። ይሁን እንጂ ከእናንተ ጋር ስለሚኖርና በውስጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቁታላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
18 ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ፡ ዳግመኛ ወደ እናንተ እመጣለሁ 19 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዓለም አያየኝም ፡ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፡ እኔ ሕያው ነኝና እናንተም ሕያዋን ትሆናላችሁ 20 በዚያን ቀን እኔ በአብ እንዳለሁ፥ እናንተ በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ ታውቃላችሁ።
\v 18 ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ፡ ዳግመኛ ወደ እናንተ እመጣለሁ \v 19 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ዓለም አያየኝም ፡ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፡ እኔ ሕያው ነኝና እናንተም ሕያዋን ትሆናላችሁ \v 20 በዚያን ቀን እኔ በአብ እንዳለሁ፥ እናንተ በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ ታውቃላችሁ።

View File

@ -1 +1 @@
21 ትእዛዜ በውስጡ ያለ የሚያደርገውም የሚወደኝ እርሱ ነው፡ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፡እኔም እወደዋለሁ፡እራሴንም እገልጥለታለሁ። 22 ያስቆሮቱ ያልሆነው ይሁዳም « ጌታ ሆይ ለዓለም ሳይሆን ለእኛ ራስህን የምትገልጠው እንዴት ነው?» በማለት ኢየሱስን ጠየቀው
\v 21 ትእዛዜ በውስጡ ያለ የሚያደርገውም የሚወደኝ እርሱ ነው፡ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል፡እኔም እወደዋለሁ፡እራሴንም እገልጥለታለሁ። \v 22 ያስቆሮቱ ያልሆነው ይሁዳም «ጌታ ሆይ ለዓለም ሳይሆን ለእኛ ራስህን የምትገልጠው እንዴት ነው?» በማለት ኢየሱስን ጠየቀው

View File

@ -278,9 +278,9 @@
"14-04",
"14-08",
"14-10",
"14-12",
"14-15",
"14-18",
"14-21",
"14-23",
"14-25",
"14-28",