Mon Jul 03 2017 14:55:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-03 14:55:07 +03:00
parent 3115be2b84
commit 3fff0096a8
3 changed files with 3 additions and 3 deletions

View File

@ -1 +1 @@
10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እየነገርኋችሁ ያለው ቃል ከራሴ የምናገረው አይደለም፡ ይልቁንስ ይህን ሥራ የሚሠራው በእኔ ውስጥ የሚኖረው አብ ነው። 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ ፡ ሌላው ቢቀር ከምሠራው ሥራ የተነሳ እመኑኝ
\v 10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እየነገርኋችሁ ያለው ቃል ከራሴ የምናገረው አይደለም፡ ይልቁንስ ይህን ሥራ የሚሠራው በእኔ ውስጥ የሚኖረው አብ ነው። \v 11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ ፡ ሌላው ቢቀር ከምሠራው ሥራ የተነሳ እመኑኝ

View File

@ -1 +1 @@
12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፡ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። 13 አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አድርገዋለሁ። 14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትጠይቁ አደርገዋለሁ
\v 12 እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን እኔ የምሠራውን ሥራ እርሱም ይሠራል፡ እንዲያውም እኔ ወደ አብ ስለምሄድ እኔ ከሠራሁት የሚበልጥ ሥራ ይሠራል። \v 13 13 አብ በልጁ ይከብር ዘንድ ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አድርገዋለሁ። \v 14 14 ማንኛውንም ነገር በስሜ ብትጠይቁ አደርገዋለሁ

View File

@ -276,8 +276,8 @@
"13-36",
"14-01",
"14-04",
"14-08",
"14-10",
"14-12",
"14-15",
"14-18",
"14-21",