Thu Jul 14 2016 16:46:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-14 16:46:09 +03:00
parent 271b15b92f
commit aa5633fab5
27 changed files with 21 additions and 27 deletions

View File

@ -1 +0,0 @@

View File

@ -1 +0,0 @@

View File

@ -1 +0,0 @@

View File

@ -1 +0,0 @@

View File

@ -1 +0,0 @@

View File

@ -1 +0,0 @@

View File

@ -1 +1 @@
7 ጥያቄ ማቅረባቸውን በቀጠሉ ጊዜም፣ ተነሥቶ ቆመና፣ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት ሰው በመጀመሪያ እርሱ ይውገራት” አላቸው። 8 ዳግመኛም ጎንበስ ብሎ፣ በጣቱ መሬት ላይ ጻፈ።

14 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ ”እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር እንኳ ምስክርነቴ እውነት ነው። ከየት እንደ መጣሁ፣ ወዴትም እንደምሄድ ዐውቃለሁ፤ እናንተ ግን እኔ ከየት እንደ መጣሁ ወይም ወዴት እንደምሄድ አታውቁም። 15 እናንተ በሥጋዊ ዐይን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በማንም አልፈርድም። 16 ብፈርድም እንኳ፣ ብቻዬን አይደለሁም፤ ከላከኝ አብ ጋር ስለ ሆንሁ፣ ፍርዴ እውነት ነው።

21 ደግሞም፣ “እኔ ተለይቻችሁ እሄዳለሁ፤ እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ግን በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ። እኔ ወደምሄድበት መምጣት አትችሉም” አላቸው። 22 አይሁድም፣”ይህ’እኔ ወደምሄድበት መምጣት አትችሉም’ የሚለው ራሱን ሊገድል ዐስቦ ይሆን?” አሉ።

25 እነርሱም፣ “ለመሆኑ፣ አንተ ማን ነህ?” አሉት። ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤”ከመጀመሪያው እንደ ነገርኋችሁ ነኝ። 26 ብዙ የምናገረውና ስለ እናንተም የምፈርደው አለኝ። ይሁን እንጂ የላከኝ እርሱ እውነተኛ ነው፤ እኔም ከእርሱ የሰማሁትን፣ ያንኑ ለዓለም እናገራለሁ።” 27 እነርሱ ግን ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አልተረዱም።

28 ኢየሱስም እንዲህ አለ፤ “የሰውን ልጅ ወደ ላይ ከፍ ስታደርጉት፣ በዚያን ጊዜ እኔው እንደ ሆንሁና ከራሴ አንድም ነገር እንደማላደርግ ታውቃላችሁ። አብ እንዳስተማረኝ ይህን እናገራለሁ። 29 የላከኝ እርሱ ከእኔ ጋር ነው፤ ብቻዬንም አልተወኝም፤ ምክንያቱም እኔ ሁልጊዜ እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር አደርጋለሁ።” 30 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በተናገረ ጊዜ ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ።

34 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤”እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው። 35 ባሪያ ለዘለቄታ በቤት አይኖርም፤ ልጅ ግን ለዘለቄታ ይኖራል። 36 ስለዚህ ልጁ ነጻ ካወጣችሁ፣ በርግጥ ነጻ ትወጣላችሁ።

42 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤”እግዚአብሔር አባታችሁ ቢሆን ኖሮ፣ እኔ ከእግዚአብሔር ወጥቼ ስለ መጣሁ፣ በወደዳችሁኝ ነበር፤ በራሴም ፈቃድ አልመጣሁም፤ ነገር ግን እርሱ ላከኝ። 43 ቃሌን የማትረዱት ለምንድን ነው? ምክንያቱም ቃሌን መስማት ስለማትችሉ ነው። 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ፤ የአባታችሁንም ፍላጎት ለማድረግ ትመኛላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያውም ነፍሰ ገዳይ ነበር፤ እውነት በእርሱ ዘንድ ስለሌለም፣ በእውነት አይጸናም። ሐሰትንም ሲናገር ከራሱ አፍልቆ ይናገራል፤ ምክንያቱም እርሱ ሐሰተኛ፣ የሐሰትም አባት ነው።

48 አይሁድም፣”እንግዲህ ጋኔን ያደረብህ ሳምራዊ ነህ በማለታችን እውነት አልተናገርንምን?” በማለት መለሱለት። 49 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤”እኔ ጋኔን የለብኝም፤ እኔ አባቴን አከብረዋለሁ እንጂ፣ እናንተ ግን ታዋርዱኛላችሁ።

50 እኔ የራሴን ክብር አልሻም፤ የሚሻና፣ የሚፈርድ አንድ አለ። 51 እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ቃሌን የሚጠብቅ ማንም ቢኖር፣ እርሱ ሞትን በፍጹም አያይም።”

52 አይሁድም፣”አሁን ጋኔን እንዳለብህ ዐወቅን። አብርሃምም ነቢያትም ሞተዋል፤ አንተ ግን ‘ማንም ቃሌን ቢጠብቅ ሞትን አይቀምስም ትላለህ። 53 አንተ ከሞተው ከአባታችን፣ ከአብርሃም ትበልጣለህን? ነቢያትም ሞተዋል። ለመሆኑ፣ አንተ ማን ነኝ ልትል ነው?” አላቱ።

57 አይሁድም፣”ገና ሃምሳ ዓመት ያልሞላህ፣ አንተ አብርሃምን አይተሃልን?” አሉት። 58 ኢየሱስም፣ “እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ አለሁ” አላቸው። 59 እነርሱም፣ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ራሱን ሰውሮ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ።

1 ኢየሱስ በመንገድ ሲያልፍ ፣ ከተወለደ ጀምሮ ዐይነ ስውር የነበረ አንድ ሰው አየ። 2 ደቀ መዛሙርቱም፣”መምህር ሆይ፤ ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ያደረገው የራሱ ኃጢአት ነው ወይስ የወላጆቹ?” አሉት።

10 እነርሱም፣”ታዲያ፣ ዐይኖችህ እንዴት ተከፈቱልህ?” አሉት። 11 እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤”ኢየሱስ የሚባለው ሰው ጭቃ ሠርቶ ዐይኔን ቀባ፤ ከዚያም፣ ‘ወደ ሰሊሆም ሄደህ ታጠብ’ አለኝ። እኔም ሄጄ ታጠብሁ፤ ዐይኖቼም በሩ።” 12 እነርሱም፣”ታድያ፣ እርሱ የት ነው?” አሉ። እርሱም፣”እኔ አላውቅም” ብሎ መለሰላቸው።

16 ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣”ይህ ሰው ሰንበትን ስለማያከብር ከእግዚአብሔር አይደለም” አሉ። ሌሎቹም፣”ኃጢአተኛ የሆነ ሰው እንዴት እንደዚህ ያለ ተኣምር ይሠራል?” አሉ። ስለዚህ በመካከላቸው መከፋፈል ተፈጠረ። 17 እንደ ገናም ዐይነ ስውሩን ሰው፣”ዐይንህን ስለ ከፈተው ሰው ምን ትላለህ?” አሉት። ዐይነ ስውሩም፣”ነቢይ ነው” አለ። 18 ፈሪሳውያንም ዐይነ ስውር የነበረው ሰው ዐይኖች መከፈታቸውን አሁንም ስላላመኑ ዐይኑ የበራለትን ሰው ወላጆች አስጠሩ።

19 ወላጆቹንም፣”ይህ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደ ነው የምትሉት ሰው ልጃችሁ ነውን? ከሆነስ፣ አሁን እንዴት ማየት ቻለ?” ብለው ጠየቋቸው። 20 ወላጆቹም እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፤”ይህ ልጃችን መሆኑንና ዐይነ ስውር ሆኖ መወለዱን እናውቃለን። 21 አሁን እንዴት ማየት እንደቻለ ግን አናውቅም፤ ዐይኑን የከፈተለት ማን እንደ ሆነም አናውቅም። እርሱን ጠይቁት፤ ጎልማሳ ነው፤ ስለ ራሱ መናገር ይችላል።”

22 ወላጆቹም እንዲህ ያሉት አይሁድን ስለ ፈሩ ነበር። ምክንያቱም አይሁድ፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው የሚል ሰው ካገኙ፣ ከምኩራብ ሊያስወግዱት ቀደም ብለው ተስማምተው ነበር። 23 ወላጆቹ፣ “እርሱ ጎልማሳ ነው ፤ ራሱን ጠይቁት” ያሉትም ለዚህ ነበር።

24 ዐይነ ስውር የነበረውን ሰው እንደ ገና አስጠርተው፣”ለእግዚአብሔር ክብር ስጥ፤ እኛ ይህ ሰው ኃጢአተኛ እንደ ሆነ እናውቃለን” አሉት። 25 ሰውየውም፣ “እኔ እርሱ ኃጢአተኛ መሆኑን አላውቅም። ነገር ግን አንድ ነገር ዐውቃለሁ፤ ዐይነ ስውር ነበርሁ፤ አሁን ግን እያየሁ ነው” አላቸው።

26 እነርሱም፣”ያደረገልህ ምንድን ነው? ዐይኖችህንስ የከፈተው እንዴት ነው?” አሉት። 27 እርሱም፣ “አስቀድሜ ነግሬአችሁ ነበር! እናንተ ግን አትሰሙም። እንደ ገና መስማትስ ለምን ፈለጋችሁ? እናንተም የእርሱ ደቀ መዛሙርት ለመሆን ትፈልጋላችሁን?” አላቸው።

32 ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ፣ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደን ሰው ዐይን የከፈተ ሰው ከቶ አልተሰማም። 33 ይህ ሰው ከእግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ፣ አንድም ነገር ማድረግ ባልቻለ ነበር።” 34 እነርሱም፣ “አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት የተወለደ፣ አሁን አንተ እኛን ታስተምረናለህን?” አሉት። ከዚያም ከምኩራብ አስወጡት።

35 ኢየሱስም ሰውየውን ከምኩራብ እንዳስወጡት ሰማ። ሰውየውንም አግኝቶ፣ “ በሰው ልጅ ታምናለህን?” አለው። እርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምንበት ዘንድ እርሱ ማን ነው?” አለው። 37 ኢየሱስም፣”አይተኸዋል፤ አሁን እንኳ ከአንተ ጋር እየተነጋገረ ያለው እርሱ ነው” አለው። 38 ሰውየውም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምናለሁ” አለ። ከዚያም ሰገደለት።

39 ኢየሱስም፣”የማያዩ እንዲያዩ፣ የሚያዩም እንዳያዩ፣ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም መጣሁ” አለ።40 ከእነርሱም ጋር ከነበሩት አንዳንድ ፈሪሳውያንም ይህን ሰምተው፣ “እኛም ደግሞ ዐይነ ስውራን ነን ወይ?” አሉት። 41 ኢየሱስም ፣ “ዐይነ ስውራን ብትሆኑማ፣ ኃጢአት ባልሆነባችሁ ነበር። ነገር ግን፣ ‘እናያለን’ ስለምትሉ፣ ኃጢአታችሁ እንዳለ ይኖራል።”