From aa5633fab531ed3ba864395bdd646bcdd42ea22a Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Thu, 14 Jul 2016 16:46:09 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 14 2016 16:46:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/06.txt | 1 - 01/12.txt | 1 - 01/16.txt | 1 - 01/26.txt | 1 - 01/40.txt | 1 - 01/49.txt | 1 - 08/07.txt | 2 +- 08/14.txt | 2 +- 08/21.txt | 2 +- 08/25.txt | 2 +- 08/28.txt | 2 +- 08/34.txt | 2 +- 08/42.txt | 2 +- 08/48.txt | 2 +- 08/50.txt | 2 +- 08/52.txt | 2 +- 08/57.txt | 2 +- 09/01.txt | 2 +- 09/10.txt | 2 +- 09/16.txt | 2 +- 09/19.txt | 2 +- 09/22.txt | 2 +- 09/24.txt | 2 +- 09/26.txt | 2 +- 09/32.txt | 2 +- 09/35.txt | 2 +- 09/39.txt | 2 +- 27 files changed, 21 insertions(+), 27 deletions(-) delete mode 100644 01/06.txt delete mode 100644 01/12.txt delete mode 100644 01/16.txt delete mode 100644 01/26.txt delete mode 100644 01/40.txt delete mode 100644 01/49.txt diff --git a/01/06.txt b/01/06.txt deleted file mode 100644 index 0519ecb..0000000 --- a/01/06.txt +++ /dev/null @@ -1 +0,0 @@ - \ No newline at end of file diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt deleted file mode 100644 index 0519ecb..0000000 --- a/01/12.txt +++ /dev/null @@ -1 +0,0 @@ - \ No newline at end of file diff --git a/01/16.txt b/01/16.txt deleted file mode 100644 index 8b13789..0000000 --- a/01/16.txt +++ /dev/null @@ -1 +0,0 @@ - diff --git a/01/26.txt b/01/26.txt deleted file mode 100644 index 0519ecb..0000000 --- a/01/26.txt +++ /dev/null @@ -1 +0,0 @@ - \ No newline at end of file diff --git a/01/40.txt b/01/40.txt deleted file mode 100644 index 0519ecb..0000000 --- a/01/40.txt +++ /dev/null @@ -1 +0,0 @@ - \ No newline at end of file diff --git a/01/49.txt b/01/49.txt deleted file mode 100644 index 8b13789..0000000 --- a/01/49.txt +++ /dev/null @@ -1 +0,0 @@ - diff --git a/08/07.txt b/08/07.txt index 707db48..40f8ad0 100644 --- a/08/07.txt +++ b/08/07.txt @@ -1 +1 @@ -7 ጥያቄ ማቅረባቸውን በቀጠሉ ጊዜም፣ ተነሥቶ ቆመና፣ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት ሰው በመጀመሪያ እርሱ ይውገራት” አላቸው። 8 ዳግመኛም ጎንበስ ብሎ፣ በጣቱ መሬት ላይ ጻፈ። \ No newline at end of file +7 ጥያቄ ማቅረባቸውን በቀጠሉ ጊዜም፣ ተነሥቶ ቆመና፣ “ከእናንተ መካከል ኃጢአት የሌለበት ሰው በመጀመሪያ እርሱ ይውገራት” አላቸው። 8 ዳግመኛም ጎንበስ ብሎ፣ በጣቱ መሬት ላይ ጻፈ። \ No newline at end of file diff --git a/08/14.txt b/08/14.txt index 68040b0..65a0e97 100644 --- a/08/14.txt +++ b/08/14.txt @@ -1 +1 @@ -14 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ ”እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር እንኳ ምስክርነቴ እውነት ነው። ከየት እንደ መጣሁ፣ ወዴትም እንደምሄድ ዐውቃለሁ፤ እናንተ ግን እኔ ከየት እንደ መጣሁ ወይም ወዴት እንደምሄድ አታውቁም። 15 እናንተ በሥጋዊ ዐይን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በማንም አልፈርድም። 16 ብፈርድም እንኳ፣ ብቻዬን አይደለሁም፤ ከላከኝ አብ ጋር ስለ ሆንሁ፣ ፍርዴ እውነት ነው። \ No newline at end of file +14 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤ ”እኔ ስለ ራሴ ብመሰክር እንኳ ምስክርነቴ እውነት ነው። ከየት እንደ መጣሁ፣ ወዴትም እንደምሄድ ዐውቃለሁ፤ እናንተ ግን እኔ ከየት እንደ መጣሁ ወይም ወዴት እንደምሄድ አታውቁም። 15 እናንተ በሥጋዊ ዐይን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በማንም አልፈርድም። 16 ብፈርድም እንኳ፣ ብቻዬን አይደለሁም፤ ከላከኝ አብ ጋር ስለ ሆንሁ፣ ፍርዴ እውነት ነው። \ No newline at end of file diff --git a/08/21.txt b/08/21.txt index c80178b..248aea3 100644 --- a/08/21.txt +++ b/08/21.txt @@ -1 +1 @@ -21 ደግሞም፣ “እኔ ተለይቻችሁ እሄዳለሁ፤ እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ግን በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ። እኔ ወደምሄድበት መምጣት አትችሉም” አላቸው። 22 አይሁድም፣”ይህ’እኔ ወደምሄድበት መምጣት አትችሉም’ የሚለው ራሱን ሊገድል ዐስቦ ይሆን?” አሉ። \ No newline at end of file +21 ደግሞም፣ “እኔ ተለይቻችሁ እሄዳለሁ፤ እናንተም ትፈልጉኛላችሁ፤ ግን በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ። እኔ ወደምሄድበት መምጣት አትችሉም” አላቸው። 22 አይሁድም፣”ይህ’እኔ ወደምሄድበት መምጣት አትችሉም’ የሚለው ራሱን ሊገድል ዐስቦ ይሆን?” አሉ። \ No newline at end of file diff --git a/08/25.txt b/08/25.txt index 26c77da..fd5609c 100644 --- a/08/25.txt +++ b/08/25.txt @@ -1 +1 @@ -25 እነርሱም፣ “ለመሆኑ፣ አንተ ማን ነህ?” አሉት። ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤”ከመጀመሪያው እንደ ነገርኋችሁ ነኝ። 26 ብዙ የምናገረውና ስለ እናንተም የምፈርደው አለኝ። ይሁን እንጂ የላከኝ እርሱ እውነተኛ ነው፤ እኔም ከእርሱ የሰማሁትን፣ ያንኑ ለዓለም እናገራለሁ።” 27 እነርሱ ግን ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አልተረዱም። \ No newline at end of file +25 እነርሱም፣ “ለመሆኑ፣ አንተ ማን ነህ?” አሉት። ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤”ከመጀመሪያው እንደ ነገርኋችሁ ነኝ። 26 ብዙ የምናገረውና ስለ እናንተም የምፈርደው አለኝ። ይሁን እንጂ የላከኝ እርሱ እውነተኛ ነው፤ እኔም ከእርሱ የሰማሁትን፣ ያንኑ ለዓለም እናገራለሁ።” 27 እነርሱ ግን ስለ አብ እየነገራቸው እንደ ነበር አልተረዱም። \ No newline at end of file diff --git a/08/28.txt b/08/28.txt index 60d9d1f..8452652 100644 --- a/08/28.txt +++ b/08/28.txt @@ -1 +1 @@ -28 ኢየሱስም እንዲህ አለ፤ “የሰውን ልጅ ወደ ላይ ከፍ ስታደርጉት፣ በዚያን ጊዜ እኔው እንደ ሆንሁና ከራሴ አንድም ነገር እንደማላደርግ ታውቃላችሁ። አብ እንዳስተማረኝ ይህን እናገራለሁ። 29 የላከኝ እርሱ ከእኔ ጋር ነው፤ ብቻዬንም አልተወኝም፤ ምክንያቱም እኔ ሁልጊዜ እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር አደርጋለሁ።” 30 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በተናገረ ጊዜ ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ። \ No newline at end of file +28 ኢየሱስም እንዲህ አለ፤ “የሰውን ልጅ ወደ ላይ ከፍ ስታደርጉት፣ በዚያን ጊዜ እኔው እንደ ሆንሁና ከራሴ አንድም ነገር እንደማላደርግ ታውቃላችሁ። አብ እንዳስተማረኝ ይህን እናገራለሁ። 29 የላከኝ እርሱ ከእኔ ጋር ነው፤ ብቻዬንም አልተወኝም፤ ምክንያቱም እኔ ሁልጊዜ እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር አደርጋለሁ።” 30 ኢየሱስ እነዚህን ነገሮች በተናገረ ጊዜ ብዙ ሰዎች በእርሱ አመኑ። \ No newline at end of file diff --git a/08/34.txt b/08/34.txt index cfa6e24..e8209e2 100644 --- a/08/34.txt +++ b/08/34.txt @@ -1 +1 @@ -34 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤”እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው። 35 ባሪያ ለዘለቄታ በቤት አይኖርም፤ ልጅ ግን ለዘለቄታ ይኖራል። 36 ስለዚህ ልጁ ነጻ ካወጣችሁ፣ በርግጥ ነጻ ትወጣላችሁ። \ No newline at end of file +34 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰላቸው፤”እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚሠራ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው። 35 ባሪያ ለዘለቄታ በቤት አይኖርም፤ ልጅ ግን ለዘለቄታ ይኖራል። 36 ስለዚህ ልጁ ነጻ ካወጣችሁ፣ በርግጥ ነጻ ትወጣላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/08/42.txt b/08/42.txt index 9a51223..7b70558 100644 --- a/08/42.txt +++ b/08/42.txt @@ -1 +1 @@ -42 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤”እግዚአብሔር አባታችሁ ቢሆን ኖሮ፣ እኔ ከእግዚአብሔር ወጥቼ ስለ መጣሁ፣ በወደዳችሁኝ ነበር፤ በራሴም ፈቃድ አልመጣሁም፤ ነገር ግን እርሱ ላከኝ። 43 ቃሌን የማትረዱት ለምንድን ነው? ምክንያቱም ቃሌን መስማት ስለማትችሉ ነው። 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ፤ የአባታችሁንም ፍላጎት ለማድረግ ትመኛላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያውም ነፍሰ ገዳይ ነበር፤ እውነት በእርሱ ዘንድ ስለሌለም፣ በእውነት አይጸናም። ሐሰትንም ሲናገር ከራሱ አፍልቆ ይናገራል፤ ምክንያቱም እርሱ ሐሰተኛ፣ የሐሰትም አባት ነው። \ No newline at end of file +42 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤”እግዚአብሔር አባታችሁ ቢሆን ኖሮ፣ እኔ ከእግዚአብሔር ወጥቼ ስለ መጣሁ፣ በወደዳችሁኝ ነበር፤ በራሴም ፈቃድ አልመጣሁም፤ ነገር ግን እርሱ ላከኝ። 43 ቃሌን የማትረዱት ለምንድን ነው? ምክንያቱም ቃሌን መስማት ስለማትችሉ ነው። 44 እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ፤ የአባታችሁንም ፍላጎት ለማድረግ ትመኛላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያውም ነፍሰ ገዳይ ነበር፤ እውነት በእርሱ ዘንድ ስለሌለም፣ በእውነት አይጸናም። ሐሰትንም ሲናገር ከራሱ አፍልቆ ይናገራል፤ ምክንያቱም እርሱ ሐሰተኛ፣ የሐሰትም አባት ነው። \ No newline at end of file diff --git a/08/48.txt b/08/48.txt index 46c14ee..c0ba862 100644 --- a/08/48.txt +++ b/08/48.txt @@ -1 +1 @@ -48 አይሁድም፣”እንግዲህ ጋኔን ያደረብህ ሳምራዊ ነህ በማለታችን እውነት አልተናገርንምን?” በማለት መለሱለት። 49 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤”እኔ ጋኔን የለብኝም፤ እኔ አባቴን አከብረዋለሁ እንጂ፣ እናንተ ግን ታዋርዱኛላችሁ። \ No newline at end of file +48 አይሁድም፣”እንግዲህ ጋኔን ያደረብህ ሳምራዊ ነህ በማለታችን እውነት አልተናገርንምን?” በማለት መለሱለት። 49 ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤”እኔ ጋኔን የለብኝም፤ እኔ አባቴን አከብረዋለሁ እንጂ፣ እናንተ ግን ታዋርዱኛላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/08/50.txt b/08/50.txt index 84b3487..89392a9 100644 --- a/08/50.txt +++ b/08/50.txt @@ -1 +1 @@ -50 እኔ የራሴን ክብር አልሻም፤ የሚሻና፣ የሚፈርድ አንድ አለ። 51 እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ቃሌን የሚጠብቅ ማንም ቢኖር፣ እርሱ ሞትን በፍጹም አያይም።” \ No newline at end of file +50 እኔ የራሴን ክብር አልሻም፤ የሚሻና፣ የሚፈርድ አንድ አለ። 51 እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ ቃሌን የሚጠብቅ ማንም ቢኖር፣ እርሱ ሞትን በፍጹም አያይም።” \ No newline at end of file diff --git a/08/52.txt b/08/52.txt index 647c3f5..c86bbf9 100644 --- a/08/52.txt +++ b/08/52.txt @@ -1 +1 @@ -52 አይሁድም፣”አሁን ጋኔን እንዳለብህ ዐወቅን። አብርሃምም ነቢያትም ሞተዋል፤ አንተ ግን ‘ማንም ቃሌን ቢጠብቅ ሞትን አይቀምስም ትላለህ። 53 አንተ ከሞተው ከአባታችን፣ ከአብርሃም ትበልጣለህን? ነቢያትም ሞተዋል። ለመሆኑ፣ አንተ ማን ነኝ ልትል ነው?” አላቱ። \ No newline at end of file +52 አይሁድም፣”አሁን ጋኔን እንዳለብህ ዐወቅን። አብርሃምም ነቢያትም ሞተዋል፤ አንተ ግን ‘ማንም ቃሌን ቢጠብቅ ሞትን አይቀምስም ትላለህ። 53 አንተ ከሞተው ከአባታችን፣ ከአብርሃም ትበልጣለህን? ነቢያትም ሞተዋል። ለመሆኑ፣ አንተ ማን ነኝ ልትል ነው?” አላቱ። \ No newline at end of file diff --git a/08/57.txt b/08/57.txt index 5e6524b..308960b 100644 --- a/08/57.txt +++ b/08/57.txt @@ -1 +1 @@ -57 አይሁድም፣”ገና ሃምሳ ዓመት ያልሞላህ፣ አንተ አብርሃምን አይተሃልን?” አሉት። 58 ኢየሱስም፣ “እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ አለሁ” አላቸው። 59 እነርሱም፣ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ራሱን ሰውሮ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ። \ No newline at end of file +57 አይሁድም፣”ገና ሃምሳ ዓመት ያልሞላህ፣ አንተ አብርሃምን አይተሃልን?” አሉት። 58 ኢየሱስም፣ “እውነቱን እነግራችኋለሁ፤ አብርሃም ከመወለዱ በፊት እኔ አለሁ” አላቸው። 59 እነርሱም፣ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ራሱን ሰውሮ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ሄደ። \ No newline at end of file diff --git a/09/01.txt b/09/01.txt index 81be1c0..70bccbd 100644 --- a/09/01.txt +++ b/09/01.txt @@ -1 +1 @@ -1 ኢየሱስ በመንገድ ሲያልፍ ፣ ከተወለደ ጀምሮ ዐይነ ስውር የነበረ አንድ ሰው አየ። 2 ደቀ መዛሙርቱም፣”መምህር ሆይ፤ ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ያደረገው የራሱ ኃጢአት ነው ወይስ የወላጆቹ?” አሉት። \ No newline at end of file +1 ኢየሱስ በመንገድ ሲያልፍ ፣ ከተወለደ ጀምሮ ዐይነ ስውር የነበረ አንድ ሰው አየ። 2 ደቀ መዛሙርቱም፣”መምህር ሆይ፤ ይህ ሰው ዐይነ ስውር ሆኖ እንዲወለድ ያደረገው የራሱ ኃጢአት ነው ወይስ የወላጆቹ?” አሉት። \ No newline at end of file diff --git a/09/10.txt b/09/10.txt index 229c678..043aafa 100644 --- a/09/10.txt +++ b/09/10.txt @@ -1 +1 @@ -10 እነርሱም፣”ታዲያ፣ ዐይኖችህ እንዴት ተከፈቱልህ?” አሉት። 11 እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤”ኢየሱስ የሚባለው ሰው ጭቃ ሠርቶ ዐይኔን ቀባ፤ ከዚያም፣ ‘ወደ ሰሊሆም ሄደህ ታጠብ’ አለኝ። እኔም ሄጄ ታጠብሁ፤ ዐይኖቼም በሩ።” 12 እነርሱም፣”ታድያ፣ እርሱ የት ነው?” አሉ። እርሱም፣”እኔ አላውቅም” ብሎ መለሰላቸው። \ No newline at end of file +10 እነርሱም፣”ታዲያ፣ ዐይኖችህ እንዴት ተከፈቱልህ?” አሉት። 11 እርሱም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤”ኢየሱስ የሚባለው ሰው ጭቃ ሠርቶ ዐይኔን ቀባ፤ ከዚያም፣ ‘ወደ ሰሊሆም ሄደህ ታጠብ’ አለኝ። እኔም ሄጄ ታጠብሁ፤ ዐይኖቼም በሩ።” 12 እነርሱም፣”ታድያ፣ እርሱ የት ነው?” አሉ። እርሱም፣”እኔ አላውቅም” ብሎ መለሰላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/09/16.txt b/09/16.txt index 817031e..4ed7182 100644 --- a/09/16.txt +++ b/09/16.txt @@ -1 +1 @@ -16 ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣”ይህ ሰው ሰንበትን ስለማያከብር ከእግዚአብሔር አይደለም” አሉ። ሌሎቹም፣”ኃጢአተኛ የሆነ ሰው እንዴት እንደዚህ ያለ ተኣምር ይሠራል?” አሉ። ስለዚህ በመካከላቸው መከፋፈል ተፈጠረ። 17 እንደ ገናም ዐይነ ስውሩን ሰው፣”ዐይንህን ስለ ከፈተው ሰው ምን ትላለህ?” አሉት። ዐይነ ስውሩም፣”ነቢይ ነው” አለ። 18 ፈሪሳውያንም ዐይነ ስውር የነበረው ሰው ዐይኖች መከፈታቸውን አሁንም ስላላመኑ ዐይኑ የበራለትን ሰው ወላጆች አስጠሩ። \ No newline at end of file +16 ከፈሪሳውያን አንዳንዶቹ፣”ይህ ሰው ሰንበትን ስለማያከብር ከእግዚአብሔር አይደለም” አሉ። ሌሎቹም፣”ኃጢአተኛ የሆነ ሰው እንዴት እንደዚህ ያለ ተኣምር ይሠራል?” አሉ። ስለዚህ በመካከላቸው መከፋፈል ተፈጠረ። 17 እንደ ገናም ዐይነ ስውሩን ሰው፣”ዐይንህን ስለ ከፈተው ሰው ምን ትላለህ?” አሉት። ዐይነ ስውሩም፣”ነቢይ ነው” አለ። 18 ፈሪሳውያንም ዐይነ ስውር የነበረው ሰው ዐይኖች መከፈታቸውን አሁንም ስላላመኑ ዐይኑ የበራለትን ሰው ወላጆች አስጠሩ። \ No newline at end of file diff --git a/09/19.txt b/09/19.txt index 933991c..a0b6fca 100644 --- a/09/19.txt +++ b/09/19.txt @@ -1 +1 @@ -19 ወላጆቹንም፣”ይህ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደ ነው የምትሉት ሰው ልጃችሁ ነውን? ከሆነስ፣ አሁን እንዴት ማየት ቻለ?” ብለው ጠየቋቸው። 20 ወላጆቹም እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፤”ይህ ልጃችን መሆኑንና ዐይነ ስውር ሆኖ መወለዱን እናውቃለን። 21 አሁን እንዴት ማየት እንደቻለ ግን አናውቅም፤ ዐይኑን የከፈተለት ማን እንደ ሆነም አናውቅም። እርሱን ጠይቁት፤ ጎልማሳ ነው፤ ስለ ራሱ መናገር ይችላል።” \ No newline at end of file +19 ወላጆቹንም፣”ይህ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደ ነው የምትሉት ሰው ልጃችሁ ነውን? ከሆነስ፣ አሁን እንዴት ማየት ቻለ?” ብለው ጠየቋቸው። 20 ወላጆቹም እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፤”ይህ ልጃችን መሆኑንና ዐይነ ስውር ሆኖ መወለዱን እናውቃለን። 21 አሁን እንዴት ማየት እንደቻለ ግን አናውቅም፤ ዐይኑን የከፈተለት ማን እንደ ሆነም አናውቅም። እርሱን ጠይቁት፤ ጎልማሳ ነው፤ ስለ ራሱ መናገር ይችላል።” \ No newline at end of file diff --git a/09/22.txt b/09/22.txt index 53eea88..1016138 100644 --- a/09/22.txt +++ b/09/22.txt @@ -1 +1 @@ -22 ወላጆቹም እንዲህ ያሉት አይሁድን ስለ ፈሩ ነበር። ምክንያቱም አይሁድ፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው የሚል ሰው ካገኙ፣ ከምኩራብ ሊያስወግዱት ቀደም ብለው ተስማምተው ነበር። 23 ወላጆቹ፣ “እርሱ ጎልማሳ ነው ፤ ራሱን ጠይቁት” ያሉትም ለዚህ ነበር። \ No newline at end of file +22 ወላጆቹም እንዲህ ያሉት አይሁድን ስለ ፈሩ ነበር። ምክንያቱም አይሁድ፣ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው የሚል ሰው ካገኙ፣ ከምኩራብ ሊያስወግዱት ቀደም ብለው ተስማምተው ነበር። 23 ወላጆቹ፣ “እርሱ ጎልማሳ ነው ፤ ራሱን ጠይቁት” ያሉትም ለዚህ ነበር። \ No newline at end of file diff --git a/09/24.txt b/09/24.txt index 280869a..2d59584 100644 --- a/09/24.txt +++ b/09/24.txt @@ -1 +1 @@ -24 ዐይነ ስውር የነበረውን ሰው እንደ ገና አስጠርተው፣”ለእግዚአብሔር ክብር ስጥ፤ እኛ ይህ ሰው ኃጢአተኛ እንደ ሆነ እናውቃለን” አሉት። 25 ሰውየውም፣ “እኔ እርሱ ኃጢአተኛ መሆኑን አላውቅም። ነገር ግን አንድ ነገር ዐውቃለሁ፤ ዐይነ ስውር ነበርሁ፤ አሁን ግን እያየሁ ነው” አላቸው። \ No newline at end of file +24 ዐይነ ስውር የነበረውን ሰው እንደ ገና አስጠርተው፣”ለእግዚአብሔር ክብር ስጥ፤ እኛ ይህ ሰው ኃጢአተኛ እንደ ሆነ እናውቃለን” አሉት። 25 ሰውየውም፣ “እኔ እርሱ ኃጢአተኛ መሆኑን አላውቅም። ነገር ግን አንድ ነገር ዐውቃለሁ፤ ዐይነ ስውር ነበርሁ፤ አሁን ግን እያየሁ ነው” አላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/09/26.txt b/09/26.txt index af25b2d..001fbe0 100644 --- a/09/26.txt +++ b/09/26.txt @@ -1 +1 @@ -26 እነርሱም፣”ያደረገልህ ምንድን ነው? ዐይኖችህንስ የከፈተው እንዴት ነው?” አሉት። 27 እርሱም፣ “አስቀድሜ ነግሬአችሁ ነበር! እናንተ ግን አትሰሙም። እንደ ገና መስማትስ ለምን ፈለጋችሁ? እናንተም የእርሱ ደቀ መዛሙርት ለመሆን ትፈልጋላችሁን?” አላቸው። \ No newline at end of file +26 እነርሱም፣”ያደረገልህ ምንድን ነው? ዐይኖችህንስ የከፈተው እንዴት ነው?” አሉት። 27 እርሱም፣ “አስቀድሜ ነግሬአችሁ ነበር! እናንተ ግን አትሰሙም። እንደ ገና መስማትስ ለምን ፈለጋችሁ? እናንተም የእርሱ ደቀ መዛሙርት ለመሆን ትፈልጋላችሁን?” አላቸው። \ No newline at end of file diff --git a/09/32.txt b/09/32.txt index 96f20ac..2dd1c2f 100644 --- a/09/32.txt +++ b/09/32.txt @@ -1 +1 @@ -32 ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ፣ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደን ሰው ዐይን የከፈተ ሰው ከቶ አልተሰማም። 33 ይህ ሰው ከእግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ፣ አንድም ነገር ማድረግ ባልቻለ ነበር።” 34 እነርሱም፣ “አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት የተወለደ፣ አሁን አንተ እኛን ታስተምረናለህን?” አሉት። ከዚያም ከምኩራብ አስወጡት። \ No newline at end of file +32 ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ፣ ዐይነ ስውር ሆኖ የተወለደን ሰው ዐይን የከፈተ ሰው ከቶ አልተሰማም። 33 ይህ ሰው ከእግዚአብሔር ባይሆን ኖሮ፣ አንድም ነገር ማድረግ ባልቻለ ነበር።” 34 እነርሱም፣ “አንተ ሁለንተናህ በኃጢአት የተወለደ፣ አሁን አንተ እኛን ታስተምረናለህን?” አሉት። ከዚያም ከምኩራብ አስወጡት። \ No newline at end of file diff --git a/09/35.txt b/09/35.txt index 7d1d9bd..1438eae 100644 --- a/09/35.txt +++ b/09/35.txt @@ -1 +1 @@ -35 ኢየሱስም ሰውየውን ከምኩራብ እንዳስወጡት ሰማ። ሰውየውንም አግኝቶ፣ “ በሰው ልጅ ታምናለህን?” አለው። እርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምንበት ዘንድ እርሱ ማን ነው?” አለው። 37 ኢየሱስም፣”አይተኸዋል፤ አሁን እንኳ ከአንተ ጋር እየተነጋገረ ያለው እርሱ ነው” አለው። 38 ሰውየውም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምናለሁ” አለ። ከዚያም ሰገደለት። \ No newline at end of file +35 ኢየሱስም ሰውየውን ከምኩራብ እንዳስወጡት ሰማ። ሰውየውንም አግኝቶ፣ “ በሰው ልጅ ታምናለህን?” አለው። እርሱም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምንበት ዘንድ እርሱ ማን ነው?” አለው። 37 ኢየሱስም፣”አይተኸዋል፤ አሁን እንኳ ከአንተ ጋር እየተነጋገረ ያለው እርሱ ነው” አለው። 38 ሰውየውም፣ “ጌታ ሆይ፤ አምናለሁ” አለ። ከዚያም ሰገደለት። \ No newline at end of file diff --git a/09/39.txt b/09/39.txt index f27d8db..2a34539 100644 --- a/09/39.txt +++ b/09/39.txt @@ -1 +1 @@ -39 ኢየሱስም፣”የማያዩ እንዲያዩ፣ የሚያዩም እንዳያዩ፣ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም መጣሁ” አለ።40 ከእነርሱም ጋር ከነበሩት አንዳንድ ፈሪሳውያንም ይህን ሰምተው፣ “እኛም ደግሞ ዐይነ ስውራን ነን ወይ?” አሉት። 41 ኢየሱስም ፣ “ዐይነ ስውራን ብትሆኑማ፣ ኃጢአት ባልሆነባችሁ ነበር። ነገር ግን፣ ‘እናያለን’ ስለምትሉ፣ ኃጢአታችሁ እንዳለ ይኖራል።” \ No newline at end of file +39 ኢየሱስም፣”የማያዩ እንዲያዩ፣ የሚያዩም እንዳያዩ፣ ለፍርድ ወደዚህ ዓለም መጣሁ” አለ።40 ከእነርሱም ጋር ከነበሩት አንዳንድ ፈሪሳውያንም ይህን ሰምተው፣ “እኛም ደግሞ ዐይነ ስውራን ነን ወይ?” አሉት። 41 ኢየሱስም ፣ “ዐይነ ስውራን ብትሆኑማ፣ ኃጢአት ባልሆነባችሁ ነበር። ነገር ግን፣ ‘እናያለን’ ስለምትሉ፣ ኃጢአታችሁ እንዳለ ይኖራል።” \ No newline at end of file