Mon Jul 03 2017 15:35:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-07-03 15:35:08 +03:00
parent db6c27a6bf
commit 1e0346d9d3
5 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 እየደረሰበት ያለውን የተረዳው ኢየሱስ ወደ ፊት ወጥቶ ማንን ፈለጋችሁ? አላቸው፤ \v 5 እነርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው መለሱለት፡፡ ኢየሱስም ‹‹እኔ ነኝ›› አላቸው፡፡ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳም ከወታደሮቹ ጋር ቆሞ ነበር፡፡
\v 4 እየደረሰበት ያለውን የተረዳው ኢየሱስ ወደ ፊት ወጥቶ ‹‹ማንን ፈለጋችሁ? አላቸው፤ \v 5 እነርሱም ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው መለሱለት፡፡ ኢየሱስም ‹‹እኔ ነኝ›› አላቸው፡፡ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳም ከወታደሮቹ ጋር ቆሞ ነበር፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 ‹‹እኔ ነኝ›› ባላቸውም ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ላይ ወደቁ፡፡ \v 7 እንደገናም ማንን ፈለጋችሁ? አላቸው እነርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው በድጋሚ መለሱለት፡፡
\v 6 ‹‹እኔ ነኝ›› ባላቸውም ጊዜ ወደ ኋላ አፈግፍገው በምድር ላይ ወደቁ፡፡ \v 7 እንደገናም ‹‹ማንን ፈለጋችሁ? አላቸው እነርሱም ‹‹የናዝሬቱ ኢየሱስን›› ብለው በድጋሚ መለሱለት፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 ኢየሱስም እኔ ነኝ አልኳችሁ፤ ስለዚህ እኔን የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን እንዲሄዱ ተውአቸው አላቸው፡፡ \v 9 ይህም ከሰጠኸኝ ከእነዚህ አንዱም አልጠፋብኝም›› ብሎ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡
\v 8 ኢየሱስም ‹‹እኔ ነኝ አልኳችሁ፤ ስለዚህ እኔን የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን እንዲሄዱ ተውአቸው›› አላቸው፡፡ \v 9 ይህም ‹‹ከሰጠኸኝ ከእነዚህ አንዱም አልጠፋብኝም›› ብሎ የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ ነው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ኢየሱስን ስለደቀመዛሙርቱና ስለ አስተማረው ትምህርት ጠየቀው፡፡ \v 20 ኢየሱስም ለዓለም ሁሉ በግልጽ ስናገር ነበር፤ሁል ጊዜ አይሁድ ሁሉ በሚሰበሰቡበት በምኩራብና በቤተመቅደስ ሳስተምር ነበር፤ በድብቅ የተናገርኩት ምንም ነገር የለም፣ \v 21 ታዲያ ለምን ትጠይቀኛለህ? የተናገርኩዋቸውን ነገሮች ስለሚያውቁ ሲሰሙኝ የነበሩትን ሰዎች ስለተናገርኩዋቸው ነገሮች ጠይቅ። ብሎ መለሰለት፡፡
\v 19 ከዚያም ሊቀ ካህናቱ ኢየሱስን ስለ ደቀ መዛሙርቱና ስለ አስተማረው ትምህርት ጠየቀው፡፡ \v 20 ኢየሱስም ‹‹ለዓለም ሁሉ በግልጽ ስናገር ነበር፤ ሁል ጊዜ አይሁድ ሁሉ በሚሰበሰቡበት በምኩራብና በቤተመቅደስ ሳስተምር ነበር፤ በድብቅ የተናገርኩት ምንም ነገር የለም፣ \v 21 ታዲያ ለምን ትጠይቀኛለህ? የተናገርኩዋቸውን ነገሮች ስለሚያውቁ ሲሰሙኝ የነበሩትን ሰዎች ስለተናገርኩዋቸው ነገሮች ጠይቅ።›› ብሎ መለሰለት፡፡

View File

@ -304,6 +304,7 @@
"16-12",
"16-15",
"16-17",
"16-19",
"16-22",
"16-25",
"16-26",
@ -328,7 +329,6 @@
"18-12",
"18-15",
"18-17",
"18-19",
"18-22",
"18-25",
"18-28",