Fri Jun 30 2017 15:58:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 15:58:04 +03:00
parent 4d68ae349a
commit 0c86ad5dea
8 changed files with 12 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 7 \v 1 \v 2 አይሁድ ሊገድሉት ስለሚፈልጉ፣ ኢየሱስ ከዚህ በኋላ ወደ ይሁዳ አውራጃ መሄድ አልፈለገም፤ ስለዚህ እዚያው በገሊላ አውራጃ ውስጥ ይመላለስ ነበር፡፡ 2 የአይሁድ የዳስ በዓል የሚከበርበትም ጊዜ ተቃርቦ ነበር፡፡
\c 7 \v 1 አይሁድ ሊገድሉት ስለሚፈልጉ፣ ኢየሱስ ከዚህ በኋላ ወደ ይሁዳ አውራጃ መሄድ አልፈለገም፤ ስለዚህ እዚያው በገሊላ አውራጃ ውስጥ ይመላለስ ነበር፡፡ \v 2 የአይሁድ የዳስ በዓል የሚከበርበትም ጊዜ ተቃርቦ ነበር፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 3 \v 4 ስለዚህ ወንድሞቹ እንዲህ አሉት፤ ‹‹ተነሥተህ ከዚህ ስፍራ ወደ ይሁዳ አውራጃ ሂድ፤ ደቀ መዛሙርትህም ደግሞ አንተ የምትሠራውን ሥራ ይዩ፡፡ 4 በሕዝብ ፊት መታወቅ የሚፈልግ ሰው የሚሠራውን ሥራ በድብቅ አያደርግም፡፡ እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ፣ ራስህን ለዓለም አሳይ፡፡››
\v 3 ስለዚህ ወንድሞቹ እንዲህ አሉት፤ ‹‹ተነሥተህ ከዚህ ስፍራ ወደ ይሁዳ አውራጃ ሂድ፤ ደቀ መዛሙርትህም ደግሞ አንተ የምትሠራውን ሥራ ይዩ፡፡ \v 4 በሕዝብ ፊት መታወቅ የሚፈልግ ሰው የሚሠራውን ሥራ በድብቅ አያደርግም፡፡ እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ፣ ራስህን ለዓለም አሳይ፡፡››

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 ምክንያቱም ወንድሞቹ እንኳ ገና አላመኑበትም ነበር፡፡ 6 ስለዚህም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹ጊዜዬ ገና ነው፡፡ ለእናንተማ ጊዜው ሁሉ የተመቸ ነው፡፡ 7 ዓለም እናንተን ሊጠላችሁ አይችልም፡፡ እኔን ግን በክፉ ሥራው ስለምመሰክርበት ይጠላኛል፡፡
\v 5 ምክንያቱም ወንድሞቹ እንኳ ገና አላመኑበትም ነበር፡፡ \v 6 ስለዚህም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹ጊዜዬ ገና ነው፡፡ ለእናንተማ ጊዜው ሁሉ የተመቸ ነው፡፡ \v 7 ዓለም እናንተን ሊጠላችሁ አይችልም፡፡ እኔን ግን በክፉ ሥራው ስለምመሰክርበት ይጠላኛል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 እናንተ ወደ በዓሉ ውጡ፤ እኔ ግን ጊዜዬ ገና ስላልደረሰ፣ ወደ በዓሉ አልሄድም፡፡›› 9 እርሱም ይህን ካላቸው በኋላ፣ በገሊላ ቈየ፡፡
\v 8 እናንተ ወደ በዓሉ ውጡ፤ እኔ ግን ጊዜዬ ገና ስላልደረሰ፣ ወደ በዓሉ አልሄድም፡፡›› \v 9 እርሱም ይህን ካላቸው በኋላ፣ በገሊላ ቈየ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 ነገር ግን ወንድሞቹ ወደ በዓሉ ከሄዱ በኋላ እርሱም በግልጽ ሳይሆን በስውር ወደዚያው ሄደ፡፡ 11 አይሁድም በበዓሉ ላይ ሊፈልጉት ሄደው፣ ‹‹እርሱ ያለው የት ነው? አሉ፡፡
\v 10 ነገር ግን ወንድሞቹ ወደ በዓሉ ከሄዱ በኋላ እርሱም በግልጽ ሳይሆን በስውር ወደዚያው ሄደ፡፡ \v 11 አይሁድም በበዓሉ ላይ ሊፈልጉት ሄደው፣ ‹‹እርሱ ያለው የት ነው? አሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 50 \v 51 \v 52 ከፈሪሳውያን አንዱ፣ ከዚህ በፊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም፣ 51 ‹‹መጀመሪያ ከሰውየው ሳይሰማና የሚሠራውን ሳያውቅ፣ የእኛ ሕግ በሰው ላይ ይፈርዳልን? አላቸው፡፡
\v 50 \v 51 \v 52 ከፈሪሳውያን አንዱ፣ ከዚህ በፊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም፣ 51 ‹‹መጀመሪያ ከሰውየው ሳይሰማና የሚሠራውን ሳያውቅ፣ የእኛ ሕግ በሰው ላይ ይፈርዳልን? አላቸው፡፡ 52 እነርሱም፣ ‹‹አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህ ወይ? ነቢይ ከገሊላ እንደማይመጣ መርምረህ ዕወቅ›› አሉት፡፡

1
07/53.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 53 ከዚያም እያንዳንዱ ሰው ወደ ቤቱ ሄደ፡፡ (*53 የጥንት ቅጆች በዮሐንስ 7፡53-8፡11 ላይ ያለውን ክፍል አያካትቱም፡፡)

View File

@ -168,6 +168,11 @@
"06-64",
"06-66",
"06-70",
"07-01",
"07-03",
"07-05",
"07-08",
"07-10",
"08-01",
"08-04",
"08-07",