diff --git a/07/01.txt b/07/01.txt index 648edb5..edc6160 100644 --- a/07/01.txt +++ b/07/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 7 \v 1 \v 2 አይሁድ ሊገድሉት ስለሚፈልጉ፣ ኢየሱስ ከዚህ በኋላ ወደ ይሁዳ አውራጃ መሄድ አልፈለገም፤ ስለዚህ እዚያው በገሊላ አውራጃ ውስጥ ይመላለስ ነበር፡፡ 2 የአይሁድ የዳስ በዓል የሚከበርበትም ጊዜ ተቃርቦ ነበር፡፡ \ No newline at end of file +\c 7 \v 1 አይሁድ ሊገድሉት ስለሚፈልጉ፣ ኢየሱስ ከዚህ በኋላ ወደ ይሁዳ አውራጃ መሄድ አልፈለገም፤ ስለዚህ እዚያው በገሊላ አውራጃ ውስጥ ይመላለስ ነበር፡፡ \v 2 የአይሁድ የዳስ በዓል የሚከበርበትም ጊዜ ተቃርቦ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/03.txt b/07/03.txt index 188b272..eed372a 100644 --- a/07/03.txt +++ b/07/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 ስለዚህ ወንድሞቹ እንዲህ አሉት፤ ‹‹ተነሥተህ ከዚህ ስፍራ ወደ ይሁዳ አውራጃ ሂድ፤ ደቀ መዛሙርትህም ደግሞ አንተ የምትሠራውን ሥራ ይዩ፡፡ 4 በሕዝብ ፊት መታወቅ የሚፈልግ ሰው የሚሠራውን ሥራ በድብቅ አያደርግም፡፡ እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ፣ ራስህን ለዓለም አሳይ፡፡›› \ No newline at end of file +\v 3 ስለዚህ ወንድሞቹ እንዲህ አሉት፤ ‹‹ተነሥተህ ከዚህ ስፍራ ወደ ይሁዳ አውራጃ ሂድ፤ ደቀ መዛሙርትህም ደግሞ አንተ የምትሠራውን ሥራ ይዩ፡፡ \v 4 በሕዝብ ፊት መታወቅ የሚፈልግ ሰው የሚሠራውን ሥራ በድብቅ አያደርግም፡፡ እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ፣ ራስህን ለዓለም አሳይ፡፡›› \ No newline at end of file diff --git a/07/05.txt b/07/05.txt index 18ba4fe..83e7fa2 100644 --- a/07/05.txt +++ b/07/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 \v 6 \v 7 ምክንያቱም ወንድሞቹ እንኳ ገና አላመኑበትም ነበር፡፡ 6 ስለዚህም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹ጊዜዬ ገና ነው፡፡ ለእናንተማ ጊዜው ሁሉ የተመቸ ነው፡፡ 7 ዓለም እናንተን ሊጠላችሁ አይችልም፡፡ እኔን ግን በክፉ ሥራው ስለምመሰክርበት ይጠላኛል፡፡ \ No newline at end of file +\v 5 ምክንያቱም ወንድሞቹ እንኳ ገና አላመኑበትም ነበር፡፡ \v 6 ስለዚህም ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹ጊዜዬ ገና ነው፡፡ ለእናንተማ ጊዜው ሁሉ የተመቸ ነው፡፡ \v 7 ዓለም እናንተን ሊጠላችሁ አይችልም፡፡ እኔን ግን በክፉ ሥራው ስለምመሰክርበት ይጠላኛል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/08.txt b/07/08.txt index a8b69d6..e462647 100644 --- a/07/08.txt +++ b/07/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 \v 9 እናንተ ወደ በዓሉ ውጡ፤ እኔ ግን ጊዜዬ ገና ስላልደረሰ፣ ወደ በዓሉ አልሄድም፡፡›› 9 እርሱም ይህን ካላቸው በኋላ፣ በገሊላ ቈየ፡፡ \ No newline at end of file +\v 8 እናንተ ወደ በዓሉ ውጡ፤ እኔ ግን ጊዜዬ ገና ስላልደረሰ፣ ወደ በዓሉ አልሄድም፡፡›› \v 9 እርሱም ይህን ካላቸው በኋላ፣ በገሊላ ቈየ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/10.txt b/07/10.txt index 603840c..01be1d8 100644 --- a/07/10.txt +++ b/07/10.txt @@ -1 +1 @@ -\v 10 \v 11 ነገር ግን ወንድሞቹ ወደ በዓሉ ከሄዱ በኋላ እርሱም በግልጽ ሳይሆን በስውር ወደዚያው ሄደ፡፡ 11 አይሁድም በበዓሉ ላይ ሊፈልጉት ሄደው፣ ‹‹እርሱ ያለው የት ነው?›› አሉ፡፡ \ No newline at end of file +\v 10 ነገር ግን ወንድሞቹ ወደ በዓሉ ከሄዱ በኋላ እርሱም በግልጽ ሳይሆን በስውር ወደዚያው ሄደ፡፡ \v 11 አይሁድም በበዓሉ ላይ ሊፈልጉት ሄደው፣ ‹‹እርሱ ያለው የት ነው?›› አሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/50.txt b/07/50.txt index ad36ab3..54be592 100644 --- a/07/50.txt +++ b/07/50.txt @@ -1 +1 @@ -\v 50 \v 51 \v 52 ከፈሪሳውያን አንዱ፣ ከዚህ በፊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም፣ 51 ‹‹መጀመሪያ ከሰውየው ሳይሰማና የሚሠራውን ሳያውቅ፣ የእኛ ሕግ በሰው ላይ ይፈርዳልን?›› አላቸው፡፡ \ No newline at end of file +\v 50 \v 51 \v 52 ከፈሪሳውያን አንዱ፣ ከዚህ በፊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስም፣ 51 ‹‹መጀመሪያ ከሰውየው ሳይሰማና የሚሠራውን ሳያውቅ፣ የእኛ ሕግ በሰው ላይ ይፈርዳልን?›› አላቸው፡፡ 52 እነርሱም፣ ‹‹አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህ ወይ? ነቢይ ከገሊላ እንደማይመጣ መርምረህ ዕወቅ›› አሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/53.txt b/07/53.txt new file mode 100644 index 0000000..91081cf --- /dev/null +++ b/07/53.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 53 ከዚያም እያንዳንዱ ሰው ወደ ቤቱ ሄደ፡፡ (*53 የጥንት ቅጆች በዮሐንስ 7፡53-8፡11 ላይ ያለውን ክፍል አያካትቱም፡፡) \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 396d61a..a9a0763 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -168,6 +168,11 @@ "06-64", "06-66", "06-70", + "07-01", + "07-03", + "07-05", + "07-08", + "07-10", "08-01", "08-04", "08-07",