Fri Oct 12 2018 10:10:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2018-10-12 10:10:55 +03:00
parent 1bc0177bfd
commit 0aa81bad0c
8 changed files with 8 additions and 41 deletions

View File

@ -1,6 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 5 በዚያም ለሠላሳ ስምንት ዓመት ሽባ ሆኖ የኖረ አንድ ሰው ነበረ። \v 6 ኢየሱስ ሰውየውን እዚያ ተኝቶ ባየው ጊዜ፣ ለረጅም ጊዜ በዚያ መቆየቱን ዐውቆ፣ «መዳን ትፈልጋለህን?» አለው።
=======
በዚያም ለሠላሳ ስምንት ዓመት ያህል ሽባ ሆኖ የኖረ አንድ ሰው ነበረ።
ኢየሱስም ሰውዬው እዚያ ተኝቶ ባየው ጊዜ፣ ለረጅም ጊዜ በዚያ መቆየቱን ዐውቆ፥ «መዳን ትፈልጋለህን?» አለው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 5 በዚያም ለሠላሳ ስምንት ዓመት ሽባ ሆኖ የኖረ አንድ ሰው ነበረ። \v 6 ኢየሱስ ሰውየውን እዚያ ተኝቶ ባየው ጊዜ፣ ለረጅም ጊዜ በዚያ መቆየቱን ዐውቆ፣ «መዳን ትፈልጋለህን?» አለው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 12 ኢየሱስ፣ «ኑ ቍርስ ብሉ» አላቸው። ኢየሱስ እንደ ሆነ አውቀው ነበርና ከደቀ መዛሙርቱ ማንም፣ «አንተ ማነህ?» ብሎ ሊጠይቀው የደፈረ አልነበረም። \v 13 ኢየሱስ እንጀራውን አንሥቶ ሰጣቸው፤ ዐሣውንም እንደዚያው አደረገ። \v 14 ከሞት ከተነሣ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ሲገለጥላቸው ይህ ለሦስተኛ ጊዜ ነበር።
=======
\v 12 ኢየሱስም « ኑ ቁርስ ብሉ» አላቸው። ኢየሱስ እንደሆነ አውቀው ነበረና ከደቀመዛሙርቱ ማንም «አንተ ማነህ? » ብሎ ሊጠይቀው የደፈረ አልነበረም። \v 13 ኢየሱስም ዳቦውን አንስቶ ሰጣቸው፥ ዓሳውንም እንደዚያው አደረገ። \v 14 ከሞት ከተነሳ በኋላ ኢየሱስ ለደቀመዛሙርቱ ሲገለጥላቸው ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነበር።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 12 ኢየሱስ፣ «ኑ ቍርስ ብሉ» አላቸው። ኢየሱስ እንደ ሆነ አውቀው ነበርና ከደቀ መዛሙርቱ ማንም፣ «አንተ ማነህ?» ብሎ ሊጠይቀው የደፈረ አልነበረም። \v 13 ኢየሱስ እንጀራውን አንሥቶ ሰጣቸው፤ ዐሣውንም እንደዚያው አደረገ። \v 14 ከሞት ከተነሣ በኋላ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ሲገለጥላቸው ይህ ለሦስተኛ ጊዜ ነበር።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 15 ቍርስ ከበሉ በኋላ፣ ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን፣ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ ከእነዚህ የበለጠ ትወደኛለህን?» አለው። ጴጥሮስ፣ «አዎን፣ ጌታ ሆይ፣ እንደምወድህማ አንተም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱ፣ «ጠቦቶቼን መግብ» አለው። \v 16 እንደ ገና ለሁለተኛ ጊዜ፣ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ትወደኛለህን?» አለው። ጴጥሮስ፣ «አዎን፣ ጌታ ሆይ፣ እንደምወድህማ አንተም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱስ፣ «በጎቼን ጠብቅ» አለው።
=======
\v 15 ቁርስ ከበሉ በኋላ ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ከእነዚህ የበለጠ ትወደኛለህ?» አለው። ጴጥሮስም « አዎን ጌታ ሆይ እንደምወድህማ አንተም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱስም « ጠቦቶቼን መግብ» አለው። \v 16 እንደገና ለሁለተኛ ጊዜ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ትወደኛለህን» አለው። ጴጥሮስም « አዎን ጌታ ሆይ እንደምወድህማ አንተም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱስም «በጎቼን ጠብቅ» አለው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 15 ቍርስ ከበሉ በኋላ፣ ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን፣ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ ከእነዚህ የበለጠ ትወደኛለህን?» አለው። ጴጥሮስ፣ «አዎን፣ ጌታ ሆይ፣ እንደምወድህማ አንተም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱ፣ «ጠቦቶቼን መግብ» አለው። \v 16 እንደ ገና ለሁለተኛ ጊዜ፣ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ትወደኛለህን?» አለው። ጴጥሮስ፣ «አዎን፣ ጌታ ሆይ፣ እንደምወድህማ አንተም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱስ፣ «በጎቼን ጠብቅ» አለው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 17 ለሦስተኛ ጊዜ፣ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ ትወደኛለህ?» አለው። ለሦስተኛ ጊዜ «ትወደኛለህ ወይ?» ብሎ ስለ ጠየቀው ጴጥሮስ በጣም ዐዘነ። ቀጥሎም፣ «ጌታ ሆይ፣ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንደምወድህም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱስም «በጎቼን መግብ። \v 18 እውነት፣ እውነት እልሃለሁ፣ ወጣት እያለህ ልብስህን ራስህ ለብሰህ ወደምትፈልገው ቦታ ትሄድ ነበር፤ ስታረጅ ግን ሌላ ሰው ልብስህን አልብሶህ ወደማትፈልገው ቦታ ይወስድሃል፣ በዚያን ጊዜ አንተ እጅህን ከመዘርጋት ውጪ ሌላ ማድረግ የምትችለው ነገር አይኖርም» አለው።
=======
\v 17 ለሶስተኛ ጊዜ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ ትወደኛለህ?» አለው። ለሶስተኛ ጊዜ «ትወደኛለህ ወይ?» ብሎ ስለጠየቀው ጴጥሮስ በጣም አዘነ። ቀጥሎም « ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፥ እንደምወድህም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱስም « በጎቼን መግብ ። \v 18 እውነት እውነት እልሀለሁ፥ ወጣት እያለህ ልብስህን እራስህ ለብሰህ ወደ ምትፈልገው ቦታ ትሄድ ነበር፥ ስታረጅ ግን ሌላ ሰው ልብስህን አልብሶ ወደማትፈልገው ቦታ ይወስድሀል፥ በዚያን ጊዜ አንተ እጅህን ከመዘርጋት ውጪ ሌላ ማድርግ የምትችለው ነገር አይኖርም።» አለው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 17 ለሦስተኛ ጊዜ፣ «የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ ትወደኛለህ?» አለው። ለሦስተኛ ጊዜ «ትወደኛለህ ወይ?» ብሎ ስለ ጠየቀው ጴጥሮስ በጣም ዐዘነ። ቀጥሎም፣ «ጌታ ሆይ፣ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንደምወድህም ታውቃለህ» አለው። ኢየሱስም «በጎቼን መግብ። \v 18 እውነት፣ እውነት እልሃለሁ፣ ወጣት እያለህ ልብስህን ራስህ ለብሰህ ወደምትፈልገው ቦታ ትሄድ ነበር፤ ስታረጅ ግን ሌላ ሰው ልብስህን አልብሶህ ወደማትፈልገው ቦታ ይወስድሃል፣ በዚያን ጊዜ አንተ እጅህን ከመዘርጋት ውጪ ሌላ ማድረግ የምትችለው ነገር አይኖርም» አለው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 19 ኢየሱስ ይህን የተናገረው ጴጥሮስ በምን ዓይነት አሟሟት እግዚአብሔርን እንደሚያከብር ለማመልከት ነው። ከዚያም ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ «ተከተለኝ» አለው።
=======
\v 19 ኢየሱስ ይህን የተናገረው ጴጥሮስ በምን ዓይነት አሟሟት እግዚአብሔርን እንደሚያከብር ለማመልከት ነው። ከዚያም ኢየሱስ ጴጥሮስን «ተከተለኝ» አለው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 19 ኢየሱስ ይህን የተናገረው ጴጥሮስ በምን ዓይነት አሟሟት እግዚአብሔርን እንደሚያከብር ለማመልከት ነው። ከዚያም ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ «ተከተለኝ» አለው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 20 ጴጥሮስም ዞር ብሎ በፋሲካ እራት ላይ እያሉ ወደ ኢየሱስ ደረት ጠጋ ብሎ፣ «አሳልፎ የሚስጥህ ማን ነው?» ብሎ የጠየቀውንና ኢየሱስ ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር ሲከተላቸው አየው። \v 21 ጴጥሮስ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ይህ ሰውስ ምን ይሆናል ?» አለው።
=======
\v 20 ጴጥሮስም ዞር ብሎ በፋሲካ እራት ላይ እያሉ ወደ ኢየሱስ ደረት ጠጋ ብሎ «አሳልፎ የሚስጥህ ማነው?» ብሎ የጠየቀውንና ኢየሱስ ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር ሲከተላቸው አየው። \v 21 ጴጥሮስም ኢየሱስን «ጌታ ሆይ ይኼ ሰውስ ምን ይሆናል ?» አለው።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 20 ጴጥሮስም ዞር ብሎ በፋሲካ እራት ላይ እያሉ ወደ ኢየሱስ ደረት ጠጋ ብሎ፣ «አሳልፎ የሚስጥህ ማን ነው?» ብሎ የጠየቀውንና ኢየሱስ ይወደው የነበረውን ደቀ መዝሙር ሲከተላቸው አየው። \v 21 ጴጥሮስ ኢየሱስን፣ «ጌታ ሆይ፣ ይህ ሰውስ ምን ይሆናል ?» አለው።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 22 ኢየሱስ፣ «እኔ እስክመጣ እንዲቆይ ብፈልግስ አንተን ምን ይመለከትሃል? ዝም ብለህ ተከተለኝ» አለው። \v 23 በዚህ ምክንያት «ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም» የሚል ወሬ በየ ስፍራው ተሠራጨ። ኢየሱስ ግን ለጴጥሮስ፣ «እኔ እስክመጣ እንዲቆይ ብፈልግስ አንተን ምን ይመለከትሃል?» አለው እንጂ ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም አላለውም።
=======
\v 22 ኢየሱስም «እኔ እስክመጣ እንዲቆይ ብፈልግስ አንተን ምን ይመለከትሀል? ዝም ብለህ ተከተለኝ» አለው። \v 23 በዚህም ምክንያት «ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም» የሚል ወሬ በየ ሥፍራው ተሰራጨ። ኢየሱስ ግን ለጴጥሮስ «እኔ እስክመጣ እንዲቆይ ብፈልግስ አንተን ምን ይመለከትሀል?» አለው እንጂ ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም አላለውም።
>>>>>>> fe7244507bde9ef2055596d28a4c00b8b20a2875
\v 22 ኢየሱስ፣ «እኔ እስክመጣ እንዲቆይ ብፈልግስ አንተን ምን ይመለከትሃል? ዝም ብለህ ተከተለኝ» አለው። \v 23 በዚህ ምክንያት «ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም» የሚል ወሬ በየ ስፍራው ተሠራጨ። ኢየሱስ ግን ለጴጥሮስ፣ «እኔ እስክመጣ እንዲቆይ ብፈልግስ አንተን ምን ይመለከትሃል?» አለው እንጂ ያ ደቀ መዝሙር አይሞትም አላለውም።

View File

@ -1,5 +1 @@
<<<<<<< HEAD
\v 24 ስለ እነዚህ ነገሮች የመሰከረውና የጻፈው ይህ ደቀ መዝሙር ነው፣ ምስክርነቱም እውነት እንደ ሆነ እናውቃለን። \v 25 ከእነዚህ ሌላ ኢየሱስ ያደረጋቸው ብዙ ነገሮች አሉ። እያንዳንዱ ነገር ቢጻፍ ኖሮ ለሚጻፉት መጻሕፍት ማስቀመጫ ዓለም እንኳ የሚበቃ አይመስለኝም።
=======
\v 24 ስለ እነዚህ ነገሮች የመሰከረውና የጻፈው ይህ ደቀ መዝሙር ነው፣ ምስክርነቱም እውነት እንደሆነ እናውቃለን። \v 25 ከእነዚህ ሌላ ኢየሱስ ያደረጋቸው ብዙ ነገሮች አሉ። እያንዳንዱ ነገር ቢጻፍ ኖሮ ለሚጻፉት መጽሐፍት ማስቀመጫ ዓለም እንኳ የሚበቃ አይመስለኝም።